Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት10 ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ገለጸ። የጽ/ቤቱ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ፣ ህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ ሰለሞን ዳንኤል ለፋና…

የቀይ ባሕር አካባቢን ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ የቀጣናው ሀገራት ትብብር ወሳኝ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀይ ባሕር አካባቢን የጂኦ-ፖለቲካ ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ የቀጣናው ሀገራት ትብብር ወሳኝ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ ተናገሩ። 3ኛው የቀይ ባሕር ቀጣናዊ ጂኦ-ፖለቲካ ፎረም "የቀይ ባህር እና የኤደን…

መንግስት ለቱሪዝም ዘርፍ ትኩረት በመስጠት አዳዲስ ታሪካዊ ስፍራዎችን አልምቷል – ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ለቱሪዝም ዘርፍ ትኩረት በመስጠት ቅርሶች እና አዳዲስ ታሪካዊ ስፍራዎች ማልማቱን የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ገለጹ። ሁለተኛው የቅርስ ምርምር ጉባኤ እና የአውስትሮሎፒከስ አፋራንሲስ (የሉሲ ወይም ድንቅነሽ) አጽም የተገኘበት 50ኛ…

የሌማት ትሩፋት ለሀገራዊ ኢኮኖሚ ዕድገት የሚኖረው አስተዋጽኦ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና የሚጫወተው የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ለሀገራዊ ኢኮኖሚ ዕድገት የበኩሉን አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ተገለጸ። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የአረካ ግብርና ምርምር ማዕከል ከፍተኛ…

ቀጣዩን ትውልድ የውሃ ዲፕሎማት፣ ተደራዳሪ እና ሳይንቲስት እንዲሆን ማሰልጠን ይገባል – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀጣዩን ትውልድ የኢትዮጵያ የውሃ ዲፕሎማት፣ ተደራዳሪ እና ሳይንቲስት እንዲሆን ማሰልጠን እንደሚገባ የውሃና ኢኔርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገልጸዋል። በ21ኛው ክፍለ ዘመን የወሰን ተሻጋሪ የውሃ ትብብር ጉዳዮች ላይ ትኩረት…

የባህር በርን በተመለከተ የሚነሳው ጥያቄ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህር በር ጉዳይን በተመለከተ የሚነሳው ጥያቄ ሳይቀዘቅዝ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል ሲሉ ምሁራን ገልጸዋል። የዓለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪ ጌትዬ ትርፌ መንግስት የባህር በር ጥያቄን አጀንዳ አድርጎ ባቀረበበት ወቅት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 500 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 500 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ምክትል ኃላፊና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ አንደኛ ሽናሌ…

የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት በመፈረሙ የሚቆጫቸው አንዳንድ አካላት ግጭት እንዲፈጠር ፍላጎት አላቸው – የፕሪቶሪያ ዋና ተደራዳሪዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት በመፈረሙና የሰው ህይወት በመትረፉ የሚቆጫቸው አንዳንድ አካላት አሁንም ግጭት እንዲፈጠር ፍላጎት እንዳላቸው የፕሪቶሪያ የሰላም ንግግር ዋና ተደራዳሪዎች ገለጹ። የፕሪቶሪያ የሰላም ንግግር ዋና ተደራዳሪዎች የነበሩት…

ኮሚቴው ሪፖርቱን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምርጫ ቦርድ አመራሮች መልማይ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ሪፓርቱን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ማቅረቡን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡ ኮሚቴው ለቦርዱ አመራርነት በቀረቡት ተወዳዳሪዎች ላይ የልየታ ሥራ በማከናወን…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት በቨርቹዋል ባካሄደው 45ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች እንደሚከተለው ቀርቧል፡- በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው…