Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የድሮን ቴክኖሎጂን ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ በእውቀት የተገነባ ትውልድ ከማፍራት ባለፈ በምርምና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ለሀገር የሚጠቅሙ ሥራዎችን እያበረከተ መሆኑን አስታውቋል፡፡
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ተወካይ ሬዳ ናሞ (ዶ/ር)÷ዩኒቨርሲቲው በግብርና ዘርፍ፣ በድሮን…
ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን እውን ማድረግ ወሳኝ ጉዳይ ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) የዓለም አቀፍ የቴሌኮሙኒኬሽን ህብረት የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር ኢማኑኤል ምናሴ (ዶ/ር) ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
ምክክሩ የኢትዮጵያ ዲጂታል…
ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በአርሲ ዞን የወጣቱን ሰላም የማስጠበቅ ሥራ አደነቁ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ትናንት ምሽት በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ጎራ ሲሊንጎ ቀበሌ እና አንጋዳ ከተማ ከሚገኙ የሃገር ሽማግሌዎችና የኃይማኖት አባቶች ጋር አብረው አፍጥረዋል።
ከአፍጥር ሥነ-ሥርዓቱ ጎን ለጎንም…
ለተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሀማት የሽኝት መርሐ-ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሀማት አፍሪካዊያን በአህጉሪቱ ጉዳዮች ላይ የጋራ አቋም እንዲኖራቸው ለማስቻል ከፍተኛ ጥረት ማድረጋቸውን የአፍሪካ ህብረት ሰራተኞች ማኅበር ገለጸ።
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሠራተኞች…
የዘላቂ ልማት ግቦች የስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የዘላቂ ልማት ግቦች የስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄዱን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ስብሰባውን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) እና በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ ራሚዝ…
ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ከአንጎላ ፕሬዚዳንት የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ከአንጎላ ፕሬዚዳንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ዣዎ ሎሬንሶ የተላከላቸውን መልዕክት ተቀብለዋል።
ፕሬዚዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ እና አንጎላ ለአስርት ዓመታት…
የሆሚቾ ኦሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ – ያለ መታከት በመሥራት የተገኘ የጋራ ውጤት!
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሆሚቾ ኦሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ያለ መታከት በመሥራት የተገኘ የጋራ ውጤት መሆኑን የተቋሙ ሥራ አሥኪያጂ ኮሎኔል ስለሽ ነገራ ገለጹ።
የሆሚቾ ኦሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ አመራሮች እና ባለሙያዎች ከውጭ ተሞክሮዎችን በማምጣት እና…
የቻይና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ጥናት ተቋም ከውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ መሥራት እንደሚፈልግ ገለፀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ጥናት ተቋም ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ጋር በትብብር መሥራት እንደሚፈልግ አስታውቋል፡፡
በተቋሙ የታዳጊ ሀገራት ዲፓርትመንት ልዑክ ከኢንስቲትዩቱ ጋር በውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ጥናትና ምርምር ዘርፍ በትብብር…
በማዕድን ዘርፍ ያለውን ሕገ ወጥነት ለማስቆም ርምጃዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ጌታቸው ረዳ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል በማዕድን ዘርፍ እየተስተዋሉ የሚገኙ ህገወጥ እንቅስቃሴዎችን ለማስቆም እየተወሰዱ የሚገኙ ርምጃዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ገለፁ።
የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በመቀሌ ከተማ…
ሦስት ብሔራዊ የቢዝነስ ፖርታሎች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘርፈ-ብዙ የመንግሥት አገልግሎትን በኦንላይን ለማግኘትና ግልፅነትን ለማሳደግ የሚያስችሉ ሦስት የቢዝነስ ፖርታሎች ይፋ ተደረጉ፡፡
በባሕር ዳር፣ አዳማ እና ድሬዳዋ ከተሞች የሚተገበሩት እነዚህ ፖርታሎች፤ ለከተሞቹ የስማርት ሲቲ ዕቅድ መሳካት…