Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል እድል ፈጥረዋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል ዕድል መፍጠር መቻሉን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለፁ።
የመስኖ ልማት ስራ በተበታተነ መልኩ ሲሰራ መቆየቱን…
ትምሕርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተቋቋሙበትን ዓላማ እንዲያስፈፅሙ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተቋቋሙበትን ዋና ዓላማ መዘንጋት እንደሌለባቸው የትምሕርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አሳሰቡ፡፡
ሚኒስትሩ ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ ጋር ዛሬ ባደረጉት ውይይት ላይ፤ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት…
ካራማራ መርከብ!
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ካራማራ መርከብ የተሠራችው በፈረንጆቹ 1978 በጣሊያን ሀገር ነው፡፡
መርከቧ ከካራማራ ጦርነት ድል በኋላ ለድሉ መታሰቢያ በሚል ካራማራ የሚለውን ስያሜ ማግኘቷን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ መረጃ ያመላክታል፡፡
ምንም እንኳን…
በኬንያ እስር ቤቶች የነበሩ 287 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕገ ወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ተታልለው ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመሻገር ሲሞክሩ በኬንያ ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ 287 ወገኖች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፡፡
እነዚህ ወገኖች በኬንያ በ18 እስር ቤቶች እንደነበሩ ተገልጿል፡፡
በኬንያ…
የኮንክሪት ሩፍ ታይልስ ፋብሪካ የሙከራ ምርት ማምረት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮንክሪት ሩፍ ታይልስ ማምረቻ ፋብሪካ የሙከራ ምርት ማምረት ጀምሯል፡፡
ፋብሪካው በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ሲገባ በቀን እስከ 2 ሺህ 500 ሩፍ ታይሎችን ማምረት እንደሚችል ተገልጿል፡፡
የኮንክሪት…
ለትግራይ ክልል የ60 ሚሊየን ብር የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለትግራይ ክልል ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል፡፡
ድጋፉ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ጽ/ቤት ኃላፊ ዑስታዝ አቡበከር አሕመድ አስተባባሪነት ከኦርፋንስ ኢንኒድዩኤስኤ የተበረከተ ነው…
ከ1 ሺህ 500 በሚልቁ አሽከርካሪዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተደመሰሰ፣ በታጠፈና በማይታይ የተሽከርካሪ መለያ ሰሌዳ ቁጥር ሲገለገሉ ተገኝተዋል በተባሉ 1 ሺህ 587 አሽከርካሪዎች ላይ ርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ከየካቲት 16 ጀምሮ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በቀንና በማታ ክትትል…
በአሽከርካሪዎችና ተሽከርካሪዎች ላይ የትራፊክ ደህንነት ችግር እየተስተዋለ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሽከርካሪዎችና ተሽከርካሪዎች ላይ በተደረገ የትራፊክ ቁጥጥር ሥራ የትራፊክ ደህንነት ችግር መስተዋሉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ደዔታ በርኦ ሀሰን እንደገለፁት÷ባለፉት 9 ቀናት…
ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በነቀምቴና ምሥራቅ ወለጋ ዞን የትምህርት ተቋማትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በምሥራቅ ወለጋ ዞን እና በነቀምቴ ከተማ የሚገኙ የትምህርት ተቋማትን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸውም፤ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ሆስፒታልን ጨምሮ በምሥራቅ ወለጋ ዞን የሚገኘውን ገተማ 2ኛ ደረጃ…
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለተኪ ምርት ትኩረት መስጠት እንደሚገባ አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተኪ ምርት ትኩረት በመስጠት ሀገራዊ ግባችን እንዲሳካ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው መቀጠል አለባቸው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሳሰቡ፡፡
የአማራ ክልል አምራች ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ከፍተኛ መነቃቃት ማሳየቱን ምክትል…