Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያና ስዊድን ትብብራቸውን ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከስዊድን ፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ አንደርሽ ሆል ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ምስጋኑ በዚህ ወቅት÷ ኢትዮጵያ እና ስዊድን ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዳላቸው አንስተዋል፡፡…

በዳውሮ ዞን የሚገኘው የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ ለኢንቨስትመንት በር ከፋች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዳውሮ ዞን ባለፈው ጥር ወር ተመርቆ ወደ ሥራ የገባው የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካ ለአካባቢው የኢንቨስትመን ፍሰት በር ከፋች መሆኑ ተገልጿል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመረቀው የኢቲ-ማዕድን ልማት አክሲዮን…

በሲዳማ ክልል የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" በሚል መሪ ሀሳብ የንቅናቄ መድረክ በዛሬው ዕለት አካሂዷል። በክልሉ ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ከተጀመረ ወዲህ ኢንዱስትሪዎችን የማስፋፋት እና ስራ ያቆሙ ኢንዱስትሪዎች ወደ…

የመስኖ ልማት የአየር ንብረት ተፅዕኖን ለመከላከል የጎላ ሚና እንዳለው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖ ልማት የምግብ ሉዓላዊነትን ከማረጋገጥ ባሻገር የአየር ንብረት ተፅዕኖን ለመከላከል የጎላ ሚና እንዳለው የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አማካሪ ታየ ሙሉጌታ ኢትዮጵያ ያላትን ውሃዎች በመስኖ…

በዲላ ከተማ ከ348 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዲዮ ዞን ዲላ ከተማ ከ348 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። ፕሮጀክቱን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) እና የክልሉ ርዕሰ…

ኢትዮጵያና አርጀንቲና በአቪዬሽን ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው መንግስቴ በኢትዮጵያ ከአርጀንቲና አምባሳደር ኢግናሲዮ ሮካታግሊያታ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ከአንድ ወር በፊት በአርጀንቲና ቦነስአይረስ በአጭር ፊርማ ደረጃ…

ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ሽያጭ ከ61 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 6 ወራት ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ61 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ፥ የኃይል ማመንጨት ሥራ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኃይል መቆራረጥ ችግርን ለመቀነስ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ 

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤሌክትሪክ አቅርቦት አስተማማኝነትን ለማሳደግ የመሠረተ-ልማት መልሶ ግንባታ እና የኃይል ማሻሻል ሥራ እያከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ለአብነትም ባለፉት ሰባት ወራት 38 ሺህ 855 ኪሎ ሜትር የቅድመ ጥገና ሥራ…

የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ በዚህ ዓመት ተጠናቅቆ ጨዋታዎችን ማስተናገድ ይጀምራል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ በአስደናቂ የማጠናቀቂያ የግንባታ ምዕራፍ ላይ ይገኛል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፥ ስታዲየሙ ባለፈው ሐምሌ ላይ…

አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ከኮንፍረንስ ቱሪዝም የሚገኘውን ገቢ ከፍ እንደሚያደርግ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ከኮንፍረንስ ቱሪዝም የሚገኘውን ገቢ ከፍ ለማድረግ እንደሚያስችል የቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ እንደገና አበበ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ማዕከሉ…