Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከዚህ ቀደም የተደረገው የሰላም ስምምነት በሶማሌ ክልል ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር አስችሏል – ኦብነግ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ መንግስትና በኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) መካከል ከዚህ ቀደም የተደረገው የሰላም ስምምነት በሶማሌ ክልል ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር ያስቻለ መሆኑን ኦብነግ አስታወቀ። በናይሮቢ ከተማ በኦብነግ ስም የወጣው መግለጫ…

ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የቻይናን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሀይን ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በአፍሪካ ቀንድ እና በአፍሪካ ስላሉ የሰላም እና ጸጥታ ሁኔታዎች ዙሪያ ገለጻ አድርገዋል።…

የሌማት ትሩፋት ለበርካታ የማህበረስብ ክፍሎች የስራ ዕድል እየፈጠረ ይገኛል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር ለበርካታ የማህበረስብ ክፍሎች የስራ ዕድል እየፈጠረ ይገኛል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የሌማት ትሩፋት መርሃ…

የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን ውጤታማ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የልማትና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን ውጤታማ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ በክልሉ የተከናወኑ የልማት እና መልካም አሥተዳደር ሥራዎች አፈጻጸም ተገምግሟል፡፡ አቶ አሻድሊ…

ኢጋድ የቀጣናው ሀገራት በምግብ ራሳቸውን ለመቻል የሚያደርጉትን ጥረት እንደሚደግፍ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የቀጣናው ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚችል ሥርዓተ-ምግብ ለመፍጠር የሚያደርጉትን ጥረት እንደሚደግፍ አስታውቋል፡፡ የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ…

ከ658 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017/18 የምርት ዘመን ግብዓት የሚሆን ከ700 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ለምርት ዘመኑ 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ…

የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ሕዝቡ የሚገባውን አገልግሎት እንዲያገኝ የሚያስችል ቁመና ላይ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዴሞክራሲ ተቋማት በራሳቸው አዋጅ የሚተዳደሩበትንና በገለልተኝነት የሚሰሩበት እድል መፈጠሩን የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕንባ ጠባቂ ስመኝ ውቤ ገልጸዋል። ተቋሙ ህገ መንግሥታዊ እና ተጠሪነቱ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መሆኑን…

በትግራይ ክልል በጥንታዊ ቅርሶች ላይ የዕድሳትና ጥገና ስራዎች እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል በሚገኙ ጥንታዊ ቅርሶች ላይ የዕድሳት እና የጥገና ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገልጿል። በክልሉ በ4ኛው ክፍለ ዘመን የታነጹ ጥንታዊ ኪነ ህንጻዎች፣ ቅርሶች እና ሌሎችም የቱሪዝም…

የኢጋድ ቀጣናዊ ሰላምና ደህንነት ስብስባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ቀጣናዊ ሰላም እና ደህንነት ስብስባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የኢጋድ ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)፣ የኢጋድ የሰላም እና ደህንነት ፕሮግራም ዳይሬክተሮች እንዲሁም ልዩ…

የቱሪዝም ዘርፉን ማነቃቃት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የቱሪዝም ሚኒስቴርና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የቱሪዝም ዘርፉን ማነቃቃት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፣ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር…