Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በአፍሪካ አንደኛዋ ከፍተኛ የስንዴ አምራች ሀገር ሆናለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አንደኛዋ ከፍተኛ የስንዴ አምራች ሀገር ሆናለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ…

ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያለው የቡና ምርት ወደ ውጭ ተልኳል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ባለፉት 8 ወራት ብቻ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያለው የቡና ምርት ወደ ውጭ መላኩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 21ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል:-

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል:- ባለፉት ስምንት ወራት በዋና ዋና የኢኮኖሚ አመላካቾች ታላላቅ ስኬቶች ተመዝግበዋል፣ በቀጣይ የበጀት ዓመቱ ቀሪ ወራት ይህን ስኬት ማጠናከር ከተቻለ ኢትዮጵያ በተያዘው…

ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከቀረቡ ጥያቄዎች መካከል:-

ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከቀረቡ ጥያቄዎች መካከል:- 👉 አሁን ላይ የፕሪቶሪያው ስምምነት ነጥቦች ተግባራዊነት ያለበት ደረጃ ምን ይመስላል፣ ማብራሪያ ቢሰጥ፣ 👉 በትግራይ ክልል የሚስተዋለው ወቅታዊ ሁኔታ ወደ ግጭት እንዳያመራ እና ድጋሚ…

5ኛው የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት የሥራተደራዳሪ ቡድን ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አምሥተኛው የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት የሥራ ቡድን ስብሰባ በስኬት መጠናቀቁን የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ በተለያዩ የድርድር ነጥቦች ዙሪያ ከ110 በላይ ጥያቄዎችን በመቀበል ውጤታማ ድርድር…

ኢትዮጵያ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ ያላትን ልምድ ለጋምቢያ አካፈለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በጋምቢያ የማዕከላዊ ባንክ ተቀዳሚ ምክትል ገዥ አብዱላዮ ሲረህ ጃሎ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ በዚሁ ወቅትም ኢትዮጵያ ከውኃ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት የዳበረ ልምድ…

የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የተለያዩ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በምታስተናግደው ሁለተኛው የምሥራቅ አፍሪካ የጥበባት እና ባህል ፌስቲቫል ላይ የሚሳተፉ የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ በዚሁ መሠረት የደቡብ ሱዳን የባህል ሙዚየምና ብሔራዊ ቅርስ ሚኒስትር…

እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በሆሳዕና የኮሪደር ልማት ሥራን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በሆሳዕና ከተማ እየተካሔደ ያለውን የኮሪደር ልማት ሥራ ጎበኙ፡፡ ከርዕሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ በየደረጃው የሚገኙ የክልል እና የሀዲያ ዞን አመራሮች በጉብኝቱ ላይ መሳተፋቸውን…

ሀገራዊ የችግኞች የጽድቀት መጠን 85 በመቶ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚተከሉ ችግኞች የጽድቀት መጠን 85 በመቶ መድረሱን የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳይሬክተር ከበደ ይማም አስታወቁ፡፡ የዓለም የደን ቀን በኢትዮጵያ መከበር መጀመሩን አስመልክቶ በተዘጋጀ ሁነት ላይ ዋና ዳይሬክተሩ እንዳሉት፤…

አምባሳደር ደሚቱ ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ከፍተኛ ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሃምቢሳ ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ረዳት ምክትል ፕሬዚዳንት እና የፋይናንስ ኦፕሬሽን ዲፓርትመንት ኃላፊ ሀርናን ዳነሪ አልቫራዶ ጋር ተወያዩ፡፡ በዚሁ ወቅት ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት፣ በአረንጓዴ…