Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የግድብ ማጠናቀቂያ ስራ ሳይሰራ ክፍያ በመውሰድ ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ያደረሱ በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የአሶሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት የአነስተኛ መስኖ ግድብ የማጠናቀቂያ ስራ ሳይሰራ እንደተሰራ አስመስለው ቅድመ ክፍያ በመክፈል በመንግስት ላይ ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ያደረሱ በጽኑ እስራትና በገንዘብ መቀጮ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመሃንዲስ ዋና መምሪያ እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። ፊልድ ማርሻሉ በመሃንዲስ ዋና መምሪያው የተገነባውን ዘመናዊ የብሎኬት እና የቴራዞ ማምረቻ ፋብሪካን…

ብልጽግና ፓርቲ የመድብለ ፓርቲ ዴሞክራሲ እንዲጎለብት እየሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በኢትዮጵያ እውነተኛ የዴሞክራሲ ስርአት እውን እንዲሆን እና የመድብለ ፓርቲ ዴሞክራሲ እንዲጎለብት እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሰለሞን አየለ ገለጹ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ…

በተወረወሩብን የዕንቅፋት ድንጋዮች ኢትዮጵያን ገንብተንበታል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተወረወሩብን የዕንቅፋት ድንጋዮች ኢትዮጵያን ገንብተንበታል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ…

ጉባኤው በሂደትም፣ በውጤትም ዲሞክራሲያዊ እና አሳታፊ መሆኑን እርግጠኛ መሆን ያስፈልጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዚህ ጉባኤ የሚጠበቀው አንድ ቁልፍ ነገር ጉባኤው በሂደትም፣ በውጤትም ዲሞክራሲያዊ እና አሳታፊ መሆኑን እርግጠኛ መሆን ያስፈልጋል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ…

መርከቦች ወደብ ላይ በተቀመጠላቸው ጊዜ መጠቀማቸው ከፍተኛ ወጪ ማስቀረቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት የኢትዮጵያ መርከቦች ወደብ ላይ በተቀመጠላቸው ጊዜ በአግባቡ መጠቀማቸው ይወጣ የነበረውን ከፍተኛ ወጪ ማስቀረት መቻሉን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ…

ብልፅግና ፓርቲ ኢትዮጵያውያንን ያለ ልዩነት ያቀፈ ህብረብሔራዊ ፓርቲ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ሁሉም ኢትዮጵያውያንን ያለ ልዩነት ያቀፈ እውነተኛ ህብረብሔራዊ ፓርቲ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም…

የኒውክሌር ምህንድስና ፕሮግራም ልማትን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የኒውክሌር ምህንድስና ፕሮግራም ልማትን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡ በጄኔቫና ኦስትሪያ የተባበሩት መንግሥታትና ዓለም አቀፍ ተቋማት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ፀጋአብ…

ብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ‘ከቃል እስከ ባህል’ በሚል መሪ ሀሳብ ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት የሚካሄደው የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው። በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የፓርቲው ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

አቶ አደም ፋራህ ከኩባ ኮሚኒስት ፓርቲ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ከኩባ ኮሚኒስት ፓርቲ የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ በዚሁ ወቅት አቶ አደም የኢትዮ-ኩባ ታሪካዊ…