Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የገቢ እቃዎች ላይ የጥራት ቁጥጥር ተደርጓል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 6 ወራት 1 ሚሊየን 719 ሺህ 973 ሜትሪክ ቶን የገቢ ምርቶች ላይ የጥራት ቁጥጥር ሥራ መከናወኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
በስድስት ወራት በ1 ሚሊየን 888 ሺህ 926 ሜትሪክ ቶን የገቢ ምርቶች ላይ…
6 ጆንያ የባቡር ሀዲድ ተገጣጣሚ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ አስተዳደር በስድስት ጆንያ የተከዘነ የባቡር ሀዲድ ተገጣጣሚ መያዙ ተገለጸ።
የከተማ አስተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ ጽ/ቤት ሃላፊ መንግስቱ አረጋው እንደገለጹት÷ የፀጥታ ኃይሎች ባደረጉት የተቀናጀ የቤት ለቤት ፍተሻ…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በግማሽ ቢሊየን ብር የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክቶች እየተተገበሩ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2017 ዓ.ም በግማሽ ቢሊየን ብር ወጪ የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክቶች እየተተገበሩ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የአርብቶ…
513 የኢነርጂ ዘርፍ ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ ወስደዋል- ባለስልጣኑ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ለ513 የኢነርጂ ዘርፍ ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ መስጠቱን የነዳጅና ኢነርጅ ባለስልጣን ገለጸ ፡፡
በኤሌክትሮ መካኒካል እና በኤሌክትሪካል ሥራ ተቋራጮች እንዲሁም በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የማማከር አገልግሎት የብቃት ማረጋገጫ…
ዳግም ከተመዘገቡ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መስፈርቱን ያሟላ የለም
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ የመመዘኛ መስፈርት ዳግም ከተመዘገቡ 273 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ አንዳቸውም መስፈርቱን እንዳላሟሉ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ገለፀ፡፡
ባለስልጣኑ አዲስ ባወጣው መመዘኛ 273 የግል ከፍተኛ ትምህርት…
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የማዕድን ዘርፉን ገቢ አሳድጓል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለማዕድን ዘርፉ ልዩ ትኩረት በመስጠቱ የዘርፉን ገቢ ማሳደጉን የኦሮሚያ ማዕድን ልማት ባለስልጣን ገለጸ፡፡
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ነመራ ገበየሁ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷በዘርፉ የነበሩ ችግሮችን…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከበጋ መስኖ 817 ሺህ ኩንታል ምርት ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከበጋ መስኖ እስካሁን 817 ሺህ ኩንታል ምርት መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል።
በቢሮው የመስኖ ልማት ዳይሬክተር አቶ እስራኤል ኢዮብ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ ባለፉት 6 ወራት በክልሉ የበጋ መስኖ ልማትን…
የአፋር ክልል ከ15 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሥድሥት ወራት ከ15 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ መስጠቱን የአፋር ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ኃላፊ ኤይሻ ያሲን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በተያዘው በጀት…
የአዲስ አበባ ትራንስሚሽንና ዲስትሪቢዩሽን መልሶ ግንባታ ፕሮጀክትን በያዝነው ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እየተከናወነ የሚገኘውን የአዲስ አበባ ትራንስሚሽንና ዲስትሪቢዩሽን መልሶ ግንባታና አቅም ማሳደግ ፕሮጀክት በያዝነው በጀት ዓመት ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
በአዲስ አበባ እና…
ጣልያን ለኢትዮጵያ የ585 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችውን የዲጅታል ሽግግርና ፈጠራ መሰረት ያደረገ የኢኮኖሚ እድገት እውን ማድረግ የሚያስችል ከጣልያን መንግሥት የ585 ሚሊየን ብር ድጋፍ አግኝታለች።
የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና የጣልያን የከፍተኛ ትምህርት…