Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለማስቀረት ትውልዱ ላይ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለማስቀረት ትውልዱ ላይ ቀድሞ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
21ኛው የፀረ ሙስና ቀን"ስነ ምግባራዊ ትውልድ ለሁለንተናዊ ብልፅግና" በሚል መሪ ሀሳብ በፓናል ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ እየተከበረ ይገኛል ፡፡…
ክልሉ ከ8 ሚሊየን ኩንታል የሚልቅ ማዳበሪያ ለማሰራጨት ዝግጅት እያደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017/18 የምርት ዘመን ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማሰራጨት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
በ2016/17 የምርት ዘመን የማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭት እንዲሳካ ላደረጉ አካላት የዕውቅና…
ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የወሰዱ ዜጎች ቁጥር 10 ሚሊየን ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የወሰዱ ዜጎች ቁጥር 10 ሚሊየን መድረሱን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታውቋል፡፡
የፕሮግራሙ የኮሙኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አቤኔዘር ፈለቀ እንደገለጹት÷ ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሁሉን አቀፍ፣ አካታችና…
አየር ወለድ ጥምር ጀግንነትን የሚጠይቅ የላቀ ወታደራዊ ሙያ ነው – ብ/ጄ ከማል ኤቢሶ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቢሾፍቱ አየር ወለድ ት/ቤት ብቁ አየር ወለዶችን በማፍራት ረገድ የሚጠበቅበትን እየተወጣ ነው ሲሉ የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ም/አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ከማል ኤቢሶ ተናገሩ፡፡
ብ/ጄ ከማል በቢሾፍቱ አየር ወለድ ት/ቤት የአየር ወለድ ስልጠናን…
ከባዕድ ነገር ጋር ተቀላቅሎ ወደ ሕብረተሰቡ ሊሰራጭ የነበረ በርበሬ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተበላሸና ከባዕድ ነገር ጋር ተቀላቅሎ ወደ ሕብረተሰቡ ሊሰራጭ የነበረ በርበሬ መያዙ ተገለጸ፡፡
በርበሬው የተያዘው በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቅዱስ ሚካኤል ቤተ-ክርስቲያን አካባቢ በሚገኝ መጋዘን ውስጥ መሆኑን…
በጋምቤላ ክልል 2ኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት መሰጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ሁለተኛ ዙር የፖሊዮ (የልጅነት ልምሻ) ክትባት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ፡፡
ክትባቱ ስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎችን ጨምሮ በሁሉም ወረዳዎች እና ከተሞቸ 160 ሺህ ለሚጠጉ ሕጻናት እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡…
የአፍሪካ ህብረት የትራንስፖርትና ኢነርጂ ቴክኒካል ኮሚቴ የተለያዩ ረቂቅ ስትራቴጂዎችን አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት የትራንስፖርትና ኢነርጂ ቴክኒካል ኮሚቴ የአህጉሪቱን ትራንስፖርትና ኢነርጂ ለማሻሻል የተዘጋጁ የተለያዩ ረቂቅ ስትራቴጂዎችን አጽድቋል፡፡
የአፍሪካ ህብረት የትራንስፖርትና ኢነርጂ ቴክኒካል ኮሚቴ ሶስተኛው ልዩ የሚኒስትሮች…
ኢትዮጵያ በ2016 የምርት ዘመን በስንዴ ምርት ስላስመዘገበችው ዕድገት ምን ያህል ያውቃሉ?
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2016 ዓ.ም የምርት ዘመን በስንዴ ምርት ላይ እንደሀገር የተመዘገበውን ከፍተኛ ዕድገት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ይፋ አድርጓል፡፡
ጽሕፈት ቤቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባጋራው መረጃ÷ አነስተኛ ማሳ ተጠቃሚ አርሶ አደሮች 3 ነጥብ 6…
በመዲናዋ የመሬት ይዞታ ካርታን ጨምሮ የተለያዩ ሃሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጅ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በተሰራው ድንገተኛ ኦፕሬሽን የመሬት ይዞታ ካርታን ጨምሮ የተለያዩ ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጅ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማን ጨምሮ በመላው አዲስ አበባ የትምህርት…
የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን መመስረት ትልቅ ሚዲያ የመገንባት ራዕይን ያሳካል- ርዕሰ-መስተዳድሮች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን መመስረት በኢትዮጵያ ትልቅ ሚዲያ የመገንባት ራዕይን ያሳካል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ርእሰ-መስተዳድሮች ገለጹ፡፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር፣…