Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ብልጽግናን ዕውን ለማድረግ የተተገበሩ ሪፎርሞች አካታችነትን እያረጋገጡ ነው – ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት ብልጽግናን ዕውን ለማድረግ በመንግስት የተወሰዱ ርምጃዎች ማህበራዊ አካታችነትን እያረጋገጡ መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ገለፁ።
ሚኒስትሯ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ…
የንግድ ማበልፀጊያ ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ቀንድ የንግድና ሎጂስቲክስ ስርዓቱን ለማሻሻልና ለመለወጥ የሚያስችል የንግድ ማበልፀጊያ ኮንፍረንስ መካሄድ ጀምሯል።
በኢትዮ ሎጂስቲክስ ዘርፍ ማህበራት የተዘጋጀው ኮንፍረንሱ በኢትዮጵያ፣ ጅቡቲና በሌሎች የአካባቢው ሀገራት…
ከብልሹ አሠራር ጋር በተያያዘ በ73 ሠራተኞች ላይ ርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሌብነትና ብልሹ አሠራርን ለመከላከል ባለፉት ሥድስት ወራት በተከናወነ ሥራ በ73 ሠራተኞች ላይ አሥተዳደራዊ ርምጃ መውሰዱን የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
አሥተዳደራዊ ርምጃ ከተወሰደባቸው መካከል 25 በከባድ እና…
በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ለወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ ተሰራጨ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ለወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ 3 ነጥብ 98 ቢሊየን ብር ለማሰራጨት ታቅዶ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ማሰራጨት መቻሉን የክልሉ ሥራ ዕድል ፈጠራ እና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ።
ይህም ወጣቶችን ባንኮችን ጨምሮ…
አፋር ክልል የምርጥ ዘር ፍላጎቴን በራስ አቅም ለመሸፈን እየሠራሁ ነው አለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፋር ክልል ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ የምርጥ ዘር ፍላጎቱን ሙሉ በሙሉ በራስ አቅም ለመሸፈን የሚያስቸለውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡
የምርጥ ዘር ፍላጎትን በራስ አቅም ለመሸፈን በጥናት የተደገፈ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ምርጥ ዘር…
በሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ እንዴት መሳተፍ ይቻላል?
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በአብዛኛው አክሲዮን፣ የመንግስት ቦንድ፣ የመንግስት የግምጃ ቤት ሰነድ፣ የኩባንያዎች ቦንድ እና ሌሎች ቦንዶች ወደ ማዕከላዊ ቦታ መጥተው የሚገበያዩበት መድረክ ነው፡፡
መንግስትና የግሉ ዘርፍ…
ባለሃብቱን በመግደል የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ቢረሳው ምናለ ፈንታ የተባሉትን ባለሃብት በመግደል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
አቶ ቢረሳው ምናለ ፈንታ የተባሉት እና ነዋሪነታቸው ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ልዩ ቦታው…
በኢትዮጵያ ለዘመናት የነበረውን የዴሞክራሲ ጥያቄ ምላሽ የሚሰጥ ሥርዓት ተዘርግቷል -ተስፋዬ ቤልጅጌ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ለዘመናት የነበረውን የዴሞክራሲ ጥያቄ ምላሽ የሚሰጥ ሥርዓት ተዘርግቷል ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትርና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ተስፋዬ ቤልጅጌ (ዶ/ር) ገለጹ።
ተስፋዬ በልጅጌ(ዶ/ር)÷…
ለጋምቤላ ከተማ የ33 ሚሊየን ብር የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ማሽን ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ የሕፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) 33 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ማሽን ለጋምቤላ ከተማ ድጋፍ አድርጓል፡፡
የክልሉ ውሃና ኢነርጅ ቢሮ ሃላፊ አቶ ኡጁሉ ኡዶል÷ድጋፉ በዘመናዊ መንገድ ደረቅ ቆሻሻን ለማስወገድ የሚደረገውን…
አቶ አሕመድ ሽዴ ከተለያዩ የቻይና ተቋማት ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ የተመራ ልዑክ ከተለያዩ የቻይና ተቋማት ሃላፊዎች ጋር ተወያይቷል፡፡
ልዑኩ ከቻይና ዓለም አቀፍ ኢንዱስትሪና ንግድ ባንክ፣ ከቻይና ልማት ባንክ፣ ከቻይና ኮሙኒኬሽንና ኮንስትራክሽን ኩባንያ እንዲሁም ኤግዚም ባንክ ሃላፊዎች…