Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
እመርታ ለዘላቂ ከፍታ!
እንኳን ጳጉሜን 3 የእመርታ ቀን አደረሳችሁ! የእመርታ ቀንን የምናከብረዉ የጀመርነዉን የከፍታ ጉዞ በማላቅ እና በማጽናት የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ ነው፡፡
ኢትዮጵያ በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት በበርካታ እመርታዊ ለውጦችን አስመዝግባለች፡፡ ወደተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ትግበራ ውስጥ ገብታ…
የእመርታ ቀን የልማት እመርታዎችን እየደመርን ወደ አዲስ ምዕራፍ ማሸጋገር የምንጀምርበት ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእመርታ ቀን የልማት ጉዞ እመርታዎችን እየደመርን ወደ አዲስ ምዕራፍ ማሸጋገር የምንጀምርበት ነው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡
የእመርታ ቀን "እመርታ ለዘላቂ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት እየተከበረ ይገኛል፡፡…
በካናዳ የምክክር መድረክ የተሳተፉ ወኪሎች አጀንዳቸውን ለኮሚሽኑ አስረከቡ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብና በሀገራዊ ምክክሩ የሚሳተፉ ወኪሎችን ለመምረጥ በቶሮንቶ ያካሄደው መድረክ በስኬት ተጠናቅቋል፡፡
በመድረኩ በሀገር ውስጥ በትግል ላይ…
ኢትዮጵያና ግሬናዳ ትብብራቸውን ለማጠናከር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከግሬናዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆሴፍ አንድል ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም በአፍሪካና ካሪቢያን ሀገራት መካከል ያለውን ታሪካዊ ትስስር ወደ ተጨባጭ ትብብር መቀየር…
ከለውጡ በኋላ የኢትዮጵያን ሕብራዊ ገፅታ ለመግለፅ የተደረጉ ጥረቶች ፍሬያማ ናቸው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ሀገር ከጀመርነው የለውጥ ጉዞ በኋላ የኢትዮጵያን ሕብራዊ ገፅታ ለመግለፅ ያደረግናቸው ጥረቶች ፍሬያማ ነበሩ አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ…
በኢጋድ አባል ሀገራት የአፈር ለምነትን በማሻሻል ምርታማነትን ለማሳደግ…
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በአባል ሀገራቱ የአፈር ለምነትን በማሻሻል ምርታማነትን ለማሳደግ በቁርጠኝነትና በትብብር ይሰራል አለ፡፡
የኢጋድ የአፈር ማዳበሪያና የአፈር ለምነት እንክብካቤ…
የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የ2017 ጠቅላላ ምርጫ በሕዝበ ሙስሊሙ የነቃ ተሳትፎ ተጠናቅቋል – ሰላም ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የ2017 ጠቅላላ ምርጫ በሰላምና በሕዝበ ሙስሊሙ የነቃ ተሳትፎ በመጠናቀቁ ሰላም ሚኒስቴር ለዕምነቱ ተከታዮች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል።
ሚኒስቴሩ…
የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ በሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የታንዛኒያ ም/ፕሬዚዳንት ፍሊፕ ኢዝዶሪ ምፓንጎ (ዶ/ር) አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ሀገራት መሪዎች በ2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ እየገቡ ነው፡፡
በዚህ መሰረትም የታንዛኒያ ም/ፕሬዚዳንት ፍሊፕ ኢዝዶሪ ምፓንጎ (ዶ/ር) እና የሊቢያ የፕሬዚዳንሻል ም/ቤት…
የኅብር ቀን በሪያድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በድምቀት ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የኅብር ቀን እና የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ የተለያዩ ሁነቶች ተከናውነዋል፡፡
"ብዝሃነት የኢትዮጵያ ጌጥ” በሚል መሪ ሃሳብ በተዘጋጀው መርሐ ግብር በሪያድና አካባቢው የሚኖሩ ኢዮጵያዊያንና…