Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የማንሰራራታችን ሂደት ለአፍሪካውያን ወንድሞቻችን የሚተርፍ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማንሰራራታችን ሂደት ለአፍሪካውያን ወንድሞቻችን የሚተርፍና ለዓለም የሚነገር ምስክርነት ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ከንቲባዋ በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ለመጡ…
የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ብሄራዊ ጥቅማችንን ለማረጋገጥ ወደ ኋላ የሚጎትተን ነገር እንደሌለ ማሳያ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሟን ለማረጋገጥ ወደ ኋላ የሚጎትታት ነገር እንደሌለ ያሳየንበት ነው አሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ከበደ ዴሲሳ።
ሚኒስትር ዴዔታው እንዳሉት ÷ ዓባይን…
ለተመዘገቡት እመርታዊ ለውጦች የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች አስተዋጽኦ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በለውጡ ዓመታት የተተገበሩ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች በሁሉም መስኮች እመርታዊ ለውጦች እንዲመዘገቡ አስተዋጽኦ አድርገዋል አሉ።
ጳጉሜን 3 የእመርታ ቀንን አስመልክቶ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች…
የኢትዮጵያን የለውጥ ጉዞ ለማስቀጠል ህዝቡ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ ይጠበቅበታል
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) የኢትዮጵያን የለውጥ ጉዞ ለማስቀጠል ህዝቡ በተሰማራበት የስራ ዘርፍ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ ይጠበቅበታል አሉ የጋምቤላ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጋትሉዋክ ሮን (ዶ/ር)፡፡
የእመርታ ቀን “እመርታ ለዘላቂ ከፍታ”…
በየዘርፋ የተመዘገበው ለውጥ ኢትዮጵያ በቀጣይ የምትደርስበትን ከፍታ የሚያመላክት ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በየዘርፋ የተመዘገበው ለውጥ ኢትዮጵያ በቀጣይ የምትደርስበትን ከፍታ የሚያመላክት ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ፡፡
ጳጉሜን 3 የእመርታ ቀን በሳይንስ ሙዚየም "እመርታ ለዘላቂ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡…
ሁለንተናዊ ብልጽግናን የሚያረጋግጡ እመርታዎችን አስመዝግበናል – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ መሰረት የጣሉ አስደናቂ እመርታዎችን አስመዝግበናል አሉ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ የእመርታ ቀንን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት…
የ2ኛው የአፍሪካ ካሪቢያን ሀገራት ጉባዔ ተሳታፊዎች ለስራ ጉብኝት ሻሸመኔ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛዉ የአፍሪካ ካሪቢያን ሀገራት ጉባዔ ተሳታፊዎች ለስራ ጉብኝት ሻሸመኔ ከተማ ገብተዋል፡፡
ተሳታፊዎቹ ሀዋሳ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገዉላቸዋል።
የካሪቢያኗ ሀገር የሆኑ ጃማይካ ዜጎች በሻሸመኔ ከተማ…
ባለፉት ሰባት አመታት በኢትዮጵያ የተገኙ ኢኮኖሚያዊ እመርታዎች
1. አጠቃላይ ሀገሪቱ ከነበረችበት ውስብስብ የኢኮኖሚና የፋይናንስ አስተዳደር ስርአት ችግር ለማውጣት ባለፉት 7 አመታት የታክስ ፖሊሲ ማሻሻያዎችን ጨምሮ በኢኮኖሚው ዘርፍ የተደረጉ የለውጥ ተግባራትና ያስገኙት እመርታዊ ውጤት ምንድነው?
• የኢኮኖሚ ዕድገት፡ ባለፉት…
2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
ጉባኤው ‘ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት መፍትሄዎችን ማሳለጥ፣ የአፍሪካን አረንጓዴ ልማት በፋይናንስ መደገፍ’ በሚል መሪ ሀሳብ ነው ከጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2017 ዓ.ም…
በክልሉ ለ745 ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ በክልሉ የሕግ ፍርዳቸውን ሲፈጽሙ የቆዩ 745 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ ወስኗል።
ውሳኔው የክልሉ የይቅርታ ቦርድ፣ ታራሚዎቹ ካቀረቡት የይቅርታ ጥያቄ በመነሳት በይቅርታ…