Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአፍሪካ ህብረት የሶማሊያ ፖለቲካ ሃይሎች ግጭትን ከሚያባብሱ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የሶማሊያ ፖለቲካ ሃይሎች በሀገሪቱ የተፈጠረውን ግጭት የሚያባብሱ ድርጊቶችን ከመፈጸም እንዲቆጠቡ ጥሪ አቅርቧል፡፡
በሞቃዲሹ በመንግሥት ወታደሮችና በተቃዋሚ ታጣቂዎች መካከል በምርጫ መዘግየት ምክንያት የተፈጠረው ውጥረት…
ምርጫው ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ አሳታፊና የኢትዮጵያን አሸናፊነት ያበሰረ ነው – የጋራ ምክር ቤት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ አሳታፊና የኢትዮጵያን አሸናፊነት ያበሰረ ነው አለ የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት።
የምክር ቤቱ ጸሐፊ አቶ ታሪኩ ድንበሩ የአቋም መግለጫውን ባቀረቡበት ወቅት እንዳሉት÷ የዘንድሮው…
አሜሪካ ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ምሕዳሩን ለማስፋት የከወነችውን ሥራ አደነቀች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ምሕዳሩን ለማስፋት እያከናወነችው ያለው ሥራ የሚደነቅ ነው አሉ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ፡፡
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) ከአምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ጋር…
ምርጫው የክልሉ ሕዝብ ለዴሞክራሲና ሰላማዊ ፖለቲካ ያለው ፍላጎት የታየበት ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሕዝቡ ለዴሞክራሲና ሰላማዊ ፖለቲካ ያለውን ጽኑ ፍላጎት ያሳየበት ነው አለ የጋምቤላ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት፡፡
በጋምቤላ ክልል ሕዝቡ ያለምንም ችግር በሰላማዊ መንገድ ድምጽ መስጠቱን የጋራ ምክር ቤቱ…
በአማራ ክልል የአፈር ማዳበሪያ እጥረት እንዳያጋጥም በትኩረት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ለ2018/19 መኸር እርሻ የአፈር ማዳበሪያ እጥረት እንዳያጋጥም በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ አጀበ ስንሻው እንዳሉት÷ በክልሉ በተያዘው የምርት ዘመን 5 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ሄክታር…
የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የአየር አገልግሎት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ያደረገቻቸውን የአየር አገልግሎት ስምምነት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል፡፡
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ አመት 23ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡
የውጭ…
ኢትዮጵያውያን ልትኮሩ ይገባል – ኡሁሩ ኬንያታ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በስኬት በማከናወኗ ኢትዮጵያውያን ልትኮሩ ይገባል አሉ የኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ፡፡
የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድንን የመሩት ኡሁሩ ኬንያታ ከኢጋድ የታዛቢ ቡድን ጋር በመሆን የምርጫውን…
ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ ከአፍሪካ ህብረት የታዛቢዎች ቡድን መሪ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ ከአፍሪካ ህብረት የታዛቢዎች ቡድን መሪ እና ከኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር መክረዋል።
ውይይቱ ትኩረቱን ያደረገው የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ምልከታ አካል…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከኖርዌይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር ንስቲያን ክርስተንሰን ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም፤ በመጪው መስከረም በኢትዮጵያ በሚካሄደው የኖርዲክ - አፍሪካ ኢቪ ላይ በጋራ በሚሰሩ ጉዳዮች…
የሚያዝያ እና ግንቦት የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቁልፍ ተግባራት ቅኝት ከምስል ጋር!
የኢንዱስትሪ መስፋፋት እና ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት:-
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ነጻነት ለማረጋገጥ፣ የረጅም ጊዜ የኢንዱስትሪ እድገትን እና ገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካትን መሰረት ያደረጉ የተለያዩ የአምራች ዘርፉ እንቅስቃሴዎችን በንቃት መርተዋል፤ በዚህም…