Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኮርፖሬሽኑ በማያ ከተማ አስተዳደር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በኦሮሚያ ክልል ማያ ከተማ አስተዳደር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂዷል።
የኮርፖሬሽኑ ሠራተኞች ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር በመሆን በባቴ ቀበሌ ቱሉቦ ተራራ ላይ የተለያዩ ሀገር በቀል ችግኞችን ተክለዋል፡፡
የፈዴራል…
110 ሺህ ነዋሪዎችን ከጎርፍ አደጋ መታደግ የሚያስችል የጎርፍ መከላከል ስራ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ገቢ ረሱ ዞን ዱለቻ ወረዳ 110 ሺህ ነዋሪዎችን ከጎርፍ አደጋ መታደግ የሚያስችል የጎርፍ መከላከል ስራ እየተሰራ ነው አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)፡፡
ሚኒስትሩ በዞኑ እየተከናወኑ ያሉ የጎርፍ መከላከል…
የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሰራተኞች በወንዶ ገነት ከተማ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሰራተኞች መትከል ማንሰራራት በሚል መሪ ቃል በሲዳማ ክልል ወንዶ ገነት ከተማ ኖሌ ተራራ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡
የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አዶኒያስ ወልደአረጋይ በዚሁ…
ለጋዜጠኛ ብርሃኑ ወ/ሰማያት የድጋፍ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምርመራ ዘገባ መሀንዲሱ ተብሎ የሚጠራው ጋዜጠኛ ብርሃኑ ወ/ሰማያት ባጋጠመው ህመም የድጋፍ ጥሪ ቀርቧል፡፡
ጋዜጠኛው ያለበትን ሁኔታ ጨምሮ አጠቃላይ የህክምና ሂደቱን አስመልክቶ የገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴው መግለጫ ሰጥቷል።
ጋዜጠኛ ብርሃኑ…
በሚዲያዎች መካከል የተፈጠረው ቅንጅታዊ አሰራር ጠንካራ የመረጃ ልውውጥ እንዲኖር አስችሏል
አዲስ አበባ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ኃይሉ አዱኛ በሚዲያዎች መካከል እየተፈጠረ የመጣው ቅንጅታዊ አሰራር ጠንካራ የመረጃ ልውውጥ እንዲኖር አስችሏል አሉ።
የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ፎረም የ2017 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ…
መንግስት ለባህልና ስፖርት ዘርፍ በሰጠው ልዩ ትኩረት የላቀ ስኬት ተመዝግቧል – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ
አዲስ አበባ፣ሐምሌ 22፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ለባህልና ስፖርት ዘርፍ በሰጠው ልዩ ትኩረት የላቀ ስኬት ተመዝግቧል አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፡፡
"ባህል ጥበባት እና ስፖርት ለኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ዓመታዊ የስራ አፈጻጸም…
ኮርፖሬሽኑ ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ሐምሌ 22፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አግኝቻለሁ አለ፡፡
ኮርፖሬሽኑ የ2017/18 በጀት ዓመት ዕቅድና አፈፃፀም ግምገማ በጅማ ከተማ እያካሄደ ይገኛል።
የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ…
ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በግብርናው ዘርፍ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በግብርናው ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ስምምነቱን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እና የጣሊያን የግብርና ሚኒስትር ፍራንሲስኮ ሎሎብሪጊዳ ፈርመዋል።
ስምምነቱ ሁለቱ ሀገራት…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአንድ ጀንበር 60 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመጪው ሐሙስ በአንድ ጀንበር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸውን 60 ሚሊየን ችግኞች ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡
የቢሮው ምክትል ኃላፊ አንደኛ ሽናሌ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፥ በዕለቱ…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር የችግኝ ተከላ አካሄዱ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ሐሳብ ዛሬ ማለዳ ከከተማ አስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር የችግኝ ተከላ አካሂደዋል።
ከንቲባዋ ከባለሙያዎቹ ጋር በመሆን በቀበና ወንዝ ዳርቻ…