Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
“ህገ ወጡ ህወሓት ይሙት፤ ፍቀዱለት”
የፍርስራሹ ህወሓት ቡድን የጦርነት ዛር ተነስቷል። ደም ካልጠጣ የማይረካው ጨካኝ ስብስብ ምድር ጠባው፤ ሰማይ ካልቧጠጥኩ እያለ ነው።
የትግራይ ክልልን ህዝብና መዋቅር አግቶ ይዞ፤ እልቂት እና ጦርነት ማወጅን የሰርክ ተግባሩ አድርጓል።
የትግራይ ህዝብ ጦርነት በቃኝ፤ ሰላም ይሁን እያለ ተማጽኖውን…
የቴክኖሎጂ ብልጽግና ጉዞ – ዲጂታል ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምንኖርበት ዘመን ዓለማችን በፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እና በከፍተኛ የቴክኖሎጂ ሽግግር አብዮት ውስጥ ትገኛለች።
በዚህ የእድገት ጉዞ ውስጥ የሀገራትን ብልጽግና እና ሁለንተናዊ ሉዓላዊነት የሚረጋገጥበት ዋነኛው መሣሪያ ደግሞ የቴክኖሎጂ አቅም መሆኑ…
አረንጓዴ አሻራ ለንብ ሀብት ልማት
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአስርት ዓመታት በፊት ከ40 በመቶ በላይ የነበረው ጠቅላላ የኢትዮጵያ የደን ሽፋን ከጊዜ ወደጊዜ ጥበቃን ካለማግኘት ከ 3 በመቶ በታች አሽቆልቁሎ ነበረ፡፡
ከደን ሽፋን ማሽቆልቆል ጋረ ተያይዞ የውሀ አካላት መቀነስ፤ የአየር ንብረት መዛባት፤…
ከግማሽ ሚሊየን በላይ የትግራይ ወጣት ወደ መሀል ሀገር ሸሽቷል – ጋዜጠኛ ዳሞራ ያህያ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕገወጡ የሕወሓት ቡድን በመላው የትግራይ ክልል የግዳጅ ወታደራዊ አፈሳ እያካሄደ መሆኑን ተከትሎ ከግማሽ ሚሊየን በላይ ወጣቶች ወደ መሀል ሀገር ሸሽተዋል፡፡
ሕገወጡ ቡድን በክልሉ ውስጥ በርካታ አፋኝ እና ሰብዓዊ መብቶችን የሚጥሱ ሕጎችን አውጥቶ…
የስምጥ ሸለቆ ጂኦ ፓርክን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ የሚደረገው ጥረት ቱሪዝምን ያጠናክራል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስምጥ ሸለቆ ጂኦ ፓርክን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ለማስመዝገብ የሚደረገው ጥረት የቱሪዝም ስራችንን ያጠናክራል አሉ ክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)።…
በኢትዮጵያ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋን ከ75 በመቶ በላይ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ አጠቃላይ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋን 75 ነጥብ 59 በመቶ ደርሷል አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)፡፡
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ…
የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለማችን በአሁኑ ወቅት እያጋጠሟት ካሉ ትላልቅ ፈተናዎች መካከል የአየር ንብረት ለውጥ፣ የተፈጥሮ ሀብት መመናመን እና የአካባቢ ብክለት በዋናነት ይጠቀሳሉ።
እነዚህን ችግሮች ለመቅረፍ እና የአሁኑንም የቀጣዩንም ትውልድ ዓለም ለመኖር…
ወጣቶችን በክህሎት በማብቃት በመዲናዋ ሁለንተናዊ የልማት ጉዞ ለማሳተፍ እየተሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣቶችን በክህሎት በማብቃት በመዲናዋ ሁለንተናዊ የልማት ጉዞ ለማሳተፍ እየተሰራ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ከከተማ አስተዳደሩ ጋር በመተባበር…
የትግራይን ወጣት ለገበያ ያቀረበው ቆሞ ቀር
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ የህግ ማስከበር ዘመቻ ወቅት የተካሄደውን ደም አፋሳሽ ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለመቋጨት የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ትልቅ ተስፋን ጭሮ እንደነበር ይታወቃል።
ነገር ግን የሰላም ተስፋው ፍሬ አፍርቶ የክልሉ ህዝብ ወደ…
ሁለቱ ውኃዎች፣ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም
የኢትዮጵያ የቀጣናው የጂኦ-ፖለቲካ ማዕከልነት፣ ከዓባይ ወንዝ እና ከቀይ ባሕር ጋር ከፍተኛ ቁርኝት አለው፡፡
እነዚህ ሁለት አበይት የውኃ አካላት ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ልማት፣ የደኅንነት ዋስትና እና የሀገር ሉዓላዊነት መሠረቶች ናቸው፡፡
የዓባይ ወንዝ ለኢትዮጵያ የልማት፣ የሀብት እና የህልውና…