Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሀረሪ ክልል ነዳጅን በሕገወጥ መንገድ ሲሸጡ በተገኙ ማደያዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል መንግስት ከወሰነው የነዳጅ ታሪፍ በላይ እንዲሁም ከግብይት ሰንሰለት ውጪ ሲሸጡ በተገኙ ሁለት ማደያዎች ላይ ርምጃ ተወስዷል።
የክልሉ ንግድ ልማት ኤጀንሲ ኃላፊ አቶ ሸሪፍ ሙሜ ርምጃ የተወሰደባቸው ማደያዎች ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ…
የተለያዩ ተቋማት በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ተቋማት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ላካ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አድርገዋል፡፡
የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች…
ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ያዘጋጀውን ማኒፌስቶ ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ያዘጋጀውን ማኒፌስቶ ባዘሬው ዕለት ይፋ አድርጓል።
ፓርቲው በዓድዋ ድል መታሰቢያ ባዘጋጀው መድረክ ማኒፌስቶውን ይፋ ከማድረግ በተጨማሪ 7ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አክብሯል።
በ2011…
በመዲናዋ ዘመኑን የዋጀና ቀልጣፍ አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት እየተሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራርን በማስፋት አገልግሎት አሰጣጥን እያሻሻለ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ከንቲባ አዳነች በመዲናዋ ሶስተኛ የሆነውን አዲስ መሶብ አንድ ማዕከል…
ለውጥ የሚመጣው ችግርን ረግጦ፥ አሻግሮ በማየትና በመትጋት ብቻ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለውጥ የሚመጣው ችግርንና መከራን ረግጦ፥ አሻግሮ በማየትና በመትጋት ብቻ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትናንትናው ዕለት የገበታ ለትውልድ ውጥን አካል የሆነውን ‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’ ባስመረቁበት ወቅት…
81 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ሆነዋል – የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ 81 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ሆነዋል አሉ።
ሚኒስትሩ ውሃና ስርዓተ ፆታ በሚል መሪ ሀሳብ በተከበረው የውሃ ቀን ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥…
ምርጫ ቦርድ 30 በመቶ የሚሆነውን የመንግስት የመጀመሪያ ድጋፍ ለፓርቲዎች ለቀቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 30 በመቶ የሚሆነውን የመንግስት የመጀመሪያ ድጋፍ ለፓርቲዎች ለቅቄያለሁ አለ።
ቦርዱ ለተመዘገቡ እጩዎች እና የፖለቲካ ፓርቲዎች በድምፅ መስጫ ወረቀት ላይ የእጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓቱን በዛሬው ዕለት እያካሄደ…
የኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ ለአካባቢው ማህበረሰብ ሰፊ የስራ እድል ይፈጥራል – መሐመድ አብዱራህማን (ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ ለአካባቢው ማህበረሰብ ሰፊ የስራ እድል የሚፈጥር ፕሮጀክት ነው አሉ የፕሮጀክቱ አስተባባሪ መሐመድ አብዱራህማን (ኢ/ር)፡፡
የ’ገበታ ለትውልድ’ ውጥን አካል የሆነውን ‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
ተፈጥሮ የሰጠችንን ጸጋ ማወቅና መገንዘብ አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተፈጥሮ የሰጠችንን ጸጋ ማወቅ፣ ማንበብ እና መገንዘብ አለብን አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በገበታ ለትውልድ ውጥን በአፋር ክልል የተገነባውን ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ በትናንትናው ዕለት መርቀው ከፍተዋል፡፡…
‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’ ለእኛ ከሐውልት በላይ ነው – አቶ አወል አርባ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’ ለእኛ ከሐውልት በላይ ነው፤ ለሕዝቡ ትርፍ ያለውና የሚጠቀምበት ነው አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትናንትናው ዕለት የ’ገበታ ለትውልድ’ ውጥን አካል የሆነውን…