Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ምርጫው ዜጎች ሉዓላዊ መብታቸውን ለመጠቀም ያላቸውን ፍላጎት ያሳየ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምርጫው ዜጎች ሉዓላዊ መብታቸውን ለመጠቀም ያላቸውን ፍላጎት ያሳየ ነው አሉ የአማራ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት። የምክር ቤቱ ሰብሳቢና የአዴኃን ሊቀመንበር ተስፋሁን ዓለምነህ እንዳሉት የዜጎች የነቃ ተሳትፎ ከጊዜ ወደ…

በአረካ ከተማ ማልደው ድምፅ የሰጡ አዛውንቶች …

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረካ ከተማ አዛውንቶች በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዕድሜና የእርጅና ሕመም ሳይበግራቸው በማለዳ በመገኘት ድምፃቸውን በመስጠት አርአያ የሚሆን ተግባር አሳይተዋል። በአረካ ከተማ ነዋሪና የዕድሜ ዘመን የልብ ጓደኛማቾች የሆኑት አዛውንቶቹ አቶ ሰለሞን…

ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ መምረጥ የቻሉት አካል ጉዳተኛ …

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አካል ጉዳተኛ በመሆኔ ምክንያት እስካሁን መምረጥ ባልችልም ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በመምረጤ ደስተኛ ነኝ አሉ ወ/ሮ ደስታ ደምሴ፡፡ በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረሲና ከተማ አስተዳደር ነዋሪዋ፤ የእግር ጉዳት ያለባቸውና በእጃቸው የሚሄዱ ናቸው ።…

የዘንድሮ ምርጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ መሪዎቹን በድምጽ ካርድ ለመምረጥ ያለውን ፍላጎትና ጉጉት የሚያሳይ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮ ምርጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ መሪዎቹን በድምጽ ካርድ ለመምረጥ ያለውን ፍላጎትና ጉጉት የሚያሳይ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንት ታዬ በምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጻቸውን በሰጡበት ወቅት እንዳሉት÷ ከ54 ሚሊየን በላይ ሕዝብ…

እየመረጠች እያለ ምጧ የመጣው እናት…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ በመሳተፍ ላይ ሳለች በምጥ የተያዘችው ነፍሰ ጡር ድምጿን ሰጥታ ወደ ሆስፒታል አምርታለች። የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ በነቂስ ወጥተው በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። በከተማዋ ሜሪጆይ ህዳሴ ምርጫ…

ምርጫ ዴሞክራሲን ለማጽናትና ቅቡልነት ያለውን መንግሥት ለመመስረት ወሳኝ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምርጫ ዴሞክራሲን ለማጽናትና ቅቡልነት ያለውን መንግሥት ለመመስረት ወሳኝ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በባሕርዳር ምርጫ ክልል ህዳሴ ምርጫ ጣቢያ (02-1) ተገኝተው ድምፃቸውን በሰጡበት ወቅት÷…

የኢትዮጵያን ሕዝብ በትናንሽ ፕሮፓጋንዳ ሸብረክ ማድረግ አይቻልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ሥርዓትና መንግሥት የምታውቅ ጥንታዊ ሀገር ሕዝብን በትናንሽ ፕሮፓጋንዳ ሸብረክ ማድረግ አይቻልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፅ በሰጡበት ወቅት እንዳሉት÷ የሀገሪቱ ሕዝብ…

በማለዳ ወጥቼ ድምጽ የሰጠሁት ለሀገሬና ለመጪው ትውልድ የተሻለ ነገር ስለምመኝ ነው – የ80 ዓመቱ አዛውንት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) "በማለዳ ወጥቼ ድምጽ የሰጠሁት ለሀገሬና ለመጪው ትውልድ የተሻለ ነገር ስለምመኝ ነው" አሉ የ80 ዓመቱ አዛውንት አቶ ፍቃዱ መኮንን። በማለዳ በሄርማታ መዋዕለ ሕፃናት ምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምፃቸውን የሰጡት የ80 ዓመቱ አዛውንት አቶ ፍቃዱ፤…

የምርጫ ሂደቱ በጥሩ መንገድ እየተከናወነ ነው – ኡሁሩ ኬንያታ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እስካሁን ያለው የምርጫ ሂደት በጥሩ መንገድ እየተከናወነ ነው አሉ የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎች መሪ ኡሁሩ ኬንያታ፡፡ ኡሁሩ ኬንያታ አጠቃላይ የምርጫ ሂዲቱን ተዘዋውረው መመልከታቸውን በመጥቀስ በጥሩ መንገድ እተከናነወነ ይገኛል…

የኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ኡሁሩ ኬንያታ ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር አምባሳደር ሰልማ ማሊካ ሀዳዲ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ በኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ እና በአጠቃላይ የአፍሪካ…