Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሰርጋቸው ዕለት ድምጽ የሰጡ ሙሽሮች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሙሽሮቹ በሆሳዕና ከተማ በሌሞ 01 የምርጫ ክልል በሄጦ ቀበሌ መስኪድ ሰፈር ምርጫ ጣቢያ 07 በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል። ሙሽራ ሰላሙ ዳንኤል እንደገለጸው፤ የሰርጋቸው ዕለትና የምርጫው ቀን በመገጣጠሙ አጋጣሚውን ተጠቅመው ድምጽ ሰጥተዋል።…

የምርጫ ሒደቱ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ነው – የኦነግ ታዛቢ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተካሄደ ያለው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ፍፁም ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ነው አሉ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ተዘዋዋሪ ታዛቢ። በምዕራብ ሸዋ ዞን የኦነግ ተዘዋዋሪ ታዛቢ ሚልኬሳ ህርኮ እንዳሉት÷ ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ እየተካሄደ ያለውን ምርጫ…

ታዛቢዎች ባሰማራንባቸው ጣቢያዎች 99 በመቶ ያህሉ ያለገደብ ምርጫውን ታዝበዋል – ህብረት ለምርጫ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ህብረት ለምርጫ ታዛቢዎች 99 በመቶ ያለምንም ገደብ ወደ ድምጽ መስጫ ጣቢያዎች ገብተው መታዘብ ችለዋል አለ። የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ህብረት ለምርጫ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ እስከ ቀን 7 ሰዓት…

እስካሁን ባለው የምርጫ ሂደት ያልተገባ የሰብዓዊ መብት አያያዝ አልታየም – ኢሰመኮ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እስካሁን ባለው የምርጫ ሂደት ያልተገባ የሰብዓዊ መብት አያያዝ አልተመለከትሁም አለ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)። በኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ የተመራ የኮሚሽኑ ቡድን በአርባምንጭና በጅማ ምርጫ ጣቢያዎች የድምፅ አሰጣጥ…

ምርጫው በሠላማዊ መንገድ እየተካሄደ ነው – የሐረሪ ክልል የተፎካካሪ ፓርቲ እጩዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምርጫው ድምፅ አሰጣጥ ሒደት ያለምንም ችግር እየተካሄደ ነው አሉ በሐረሪ ክልል በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ እየተወዳደሩ የሚገኙ የተፎካካሪ ፓርቲ እጩዎች ተወዳዳሪዎች፡፡ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ)ን ወክለው በክልሉ ለሕዝብ ተወካዮች…

አንድ ወቅት የጭቆና ስፍራ የነበረው ቦታ ዛሬ የታሪክ መለወጫ ሆኗል – ኦብነግ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በ7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ላይ ተሳትፎ እያደረገ ይገኛል። የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አቶ አህመድ ያሲን ድምፃቸውን ከሰጡ በኋላ በሰጡት አስተያየት÷ ያለፉት 27 ዓመታት…

ለልጆቻችን የነገ ተስፋና እጣ ፋንታ ስንል መርጠናል – የሶማሌ ክልል እናቶች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል እናቶች ለልጆቻችን የነገ ተስፋና እጣ ፋንታ ስንል ነጻ በሆነ መልኩ ድምጻችንን ሰጥተናል አሉ። እናቶቹ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሀገር ይበጃል ለሚሉት ፓርቲ ድምጻቸውን መስጠታቸውን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ገልጸዋል፡፡ በቀጣይ…

መንግሥት የሚመሰረተው በሕዝብ ድምፅ ብቻ ነው – ዕጩ ተወዳዳሪዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የሚመሰረተው በጠመንጃ ሳይሆን በሕዝብ ድምፅ ብቻ ነው አሉ በኮምቦልቻ ከተማ በቃሉ አንድ ምርጫ ክልል የሚወዳደሩ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ ዕጩ እና የግል ተወዳዳሪዎች። ዕጩ ተወዳዳሪዎቹ በሰጡት አስተያየት እንዳሉት÷ በምርጫ…

 ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉን ጨምሮ የቦርዱ ከፍተኛ አመራሮች የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን እየተከታተሉ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉን ጨምሮ የቦርዱ ከፍተኛ አመራሮች የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደትን እየተከታተሉ ነው። በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጄ ማሲንጋም ከቦርዱ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን…

ምርጫ ሀገር የምናስቀጥልበትና ዴሞክራሲ የምንለማመድበት ነው – ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምርጫ ሀገር የምናስቀጥልበት እና የምናጸናበት፣ ዴሞክራሲ የምንለማመድበት ብሎም ለሀገር ዋጋ የሚከፍለው እና የማይከፍለው የሚለይበትም ጭምር ነው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማሕበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ። ሙዓዘ…