Browsing Category
ስፓርት
ደቡብ አፍሪካ ዚምባቡዌን በማሸነፍ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ደቡብ አፍሪካ ዚምባቡዌን 3 ለ 2 አሸንፋለች፡፡
ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ የደቡብ አፍሪካን የማሸነፊያ ግቦች ሞሬሚ፣ ፎስተር እና አፖሊስ ከመረብ…
መቐለ 70 እንደርታና ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ12ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር መቐለ 70 እንደርታ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
ምሽት 12 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ተመስገን…
አንቶኒ ጆሹዋ የመኪና አደጋ አጋጠመው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሪታኒያዊው አንቶኒ ጆሹዋ በናይጄሪያ የመኪና አደጋ ደርሶበታል፡፡
የቀድሞ የከባድ ሚዛን የዓለም ሻምፒዮን ቦክሰኛ አንቶኒ ጆሹዋ በናይጄሪያ ባጋጠመው የመኪና አደጋ መቁሰሉ ነው የተገለጸው፡፡
የ36 ዓመቱ ጆሹዋ በማኩን በሚገኘው ሌጎስ-ኢባዳን…
ፋሲል ከነማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ12ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የፋሲል ከነማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ አንዋር ሙራድ አስቆጥሯል፡፡…
በአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በዛሬው ዕለት አራት የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
በምድብ አንድ አዘጋጇ ሞሮኮ ከከዛምቢያ እንዲሁም ኮሞሮስ ከማሊ ምሽት 4 ሰዓት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
ምድቡን ሞሮኮ በአራት…
ሱዳን ኢኳቶሪያል ጊኒን አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ሱዳን ኢኳቶሪያል ጊኒን 1 ለ 0 አሸንፋለች።
በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ምሽት 12፡00 ላይ በተደረገው ጨዋታ የሱዳንን የማሸነፊያ ግብ ሳውል ኮኮ በራሱ…
ሰንደርላንድ እና ሊድስ ዩናይትድ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ18ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሰንደርላንድ እና ሊድስ ዩናይትድ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።
ዛሬ 11፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ሳይሞን አዲንግራ የሰንደርላንድን ግብ ሲያስቆጥር ካልቨርት ሉዊን የሊድስ…
ሞዛንቢክ ጋቦንን አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ሞዛንቦክ ጋቦንን 3 ለ 2 አሸንፋለች።
በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ቀን 9፡30 ላይ በተደረገው ጨዋታ የሞዛንቢክን ግቦች ዲዮጎ ካሊላ፣ ጄኒ…
በአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በዛሬው ዕለት አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
በዕለቱ የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ላይ ጋቦን እና ሞዛምቢክ ጨዋታቸውን…
በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በዛሬው ዕለት አራት የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
ምሽት 5 ሰዓት ላይ በምድብ ሶስት የተደለደሉት ናይጄሪያና ቱኒዚያ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
ቡድኖቹ…