Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ፋሲል ከነማ ድል ሲቀናው አዳማ ከተማ አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ግቦች በረከት ግዛው እና አቤኔዘር …

ኢትዮጵያ ቡና ነገሌ አርሲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ነገሌ አርሲን 2 ለ1 አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች አቡበከር አዳሙ እና በፍቃዱ አለማየሁ አስቆጥረዋል፡፡ ነገሌ አርሲን ከሽንፈት ያልታደገችዋን…

ሉሲዎቹ በታንዛኒያ አቻቸው ተሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻቸው 2 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ ሉሲዎቹ በሞሮኮ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ የመጨረሻውን የማጣሪያ ጨዋታ 11…

ሪያል ማድሪድ ከጁቬንቱስ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሪያል ማድሪድ ከጁቬንቱስ እንዲሁም የጀርመኑ አይንትራክት ፍራንክፈርት ከእንግሊዙ ሊቨርፑል ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ተጠባቂው የሪያል ማድሪድ እና ጁቬንቱስ ጨዋታ በሳንቲያጎ…

ውጤት ያመጣው የሞሮኮ እግር ኳስ አብዮት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ጥቂት ዓመታት ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ በእግር ኳስ አብዮቷ እና ስኬቷ ዓለምን እያስደነቀች ትገኛለች፡፡ ሀገሪቱ ባለፉት ቅርብ አመታት በወንዶች፣ በሴቶችና በታዳጊዎች እግር ኳስ እያሳየች ያለችው ስኬት አጀብ የሚያስብል…

ባርሴሎና ኦሎምፒያኮስን በሰፊ የግብ ልዩነት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሦስተኛ ዙር መርሐ ግብር ባርሴሎና ኦሎምፒያኮስን 6 ለ 1 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፏል፡፡ በጨዋታው ፈርሚን ሎፔዝ ሦስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ የሰራ ሲሆን፥ ማርከስ ራሽፎርድ (2) እንዲሁም ላሚን ያማል…

አሰልጣኝ ሲያን ዳይች የኖቲንግሃም ፎረስት አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ሲያን ዳይች የኖቲንግሃም ፎረስት አሰልጣኝ ሆነዋል፡፡ አሰልጣኝ ሲያን ዳይች በኖቲንግሃም ፎረስት እሰከ ፈረንጆቹ 2027 ድረስ የሚያቆያቸውን ኮንትራት ተፈራርመዋል። አሰልጣኝ አንጂ ፖስቴኮግሉን ተክተው የኖቲንግሃም ፎረስት አሰልጣኝ…

አርሰናል ከአትሌቲኮ ማድሪድ እና ሌሎች የዛሬ ጨዋታዎች…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሦስተኛ ዙር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ዘጠኝ ጨዋታዎች በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች ይደረጋሉ፡፡ በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ምሽት 1 ሰዓት ከ45 ባርሴሎና የግሪኩን ኦሎምፒያኮስ በሜዳው ሲያስተናግድ፥ የካዛኪስታኑ ካይራት…

ባሕር ዳር ከተማ እና ምድረ ገነት ሽረ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ባሕር ዳር ከተማ እና ምድረ ገነት ሽረ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። ቀን 10 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ባሕር ዳር ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 3 ለ 1 በሆነ…

በቶሮንቶ ዋተር ፍሮንት ማራቶን አትሌት ሹሬ ደምሴ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2025 ቶሮንቶ ዋተር ፍሮንት ማራቶን አትሌት ሹሬ ደምሴ አሸንፋለች። አትሌት ሹሬ ርቀቱን 2 ሰዓት 21 ደቂቃ ከ03 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡ ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊ አትሌት አልማዝ ከበደ ደግሞ…