Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ዴዝሬ ዱዌ የጎልደን ቦይ ሽልማት አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈረንሳዊው ተጫዋች ዴዝሬ ዱዌ የ2025 የጎልደን ቦይ ሽልማት አሸናፊ ሆኗል፡፡ የ20 ዓመቱ ተጫዋች በ2024/25 የውድድር ዓመት ከፒኤስጂ ጋር የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ እና የሊጉን ጨምሮ የተለያዩ ዋንጫዎችን በማንሳት ስኬታማ የውድድር ጊዜ…

አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአራተኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ አዳማ ከተማ አርባ ምንጭ ከተማን 1 ለ 0…

ፒኤስጂ ከባየርን ሙኒክ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 4ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ፒኤስጂ ከባየርን ሙኒክ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በተያዘው የውድድር ዓመት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ያደረጓቸውን ሁሉንም ጨዋታዎች አሸንፈዋል፡፡ በዚህም…

የአመቱ ምርጥ ፈራሚ እየተባለ የሚገኘው ግራኒት ዣካ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንድ ወቅት በነውጠኝነቱ የሚታወቀውና በአሁን ሰዓት የሰንደርላንድ ስኬት መሪ ተዋናይ የሆነው ስዊዘርላንዳዊው ግራኒት ዣካ፡፡ በፈረንጆቹ 1992 በባዜል ስዊዝርላንድ የተወለደው ግራኒት ዣካ የእግር ኳስ ህይወቱ ጅማሮውን በዛው በትውልድ ከተማው…

የቀድሞ ቡድኑን በተቃራኒ የሚገጥመው አርኖልድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ ምሽት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 4ኛ ዙር መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከሪያል ማድሪድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በዚህ ጨዋታ የቀድሞ የሊቨርፑል ተጫዋች ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ የልጅነት ክለቡን በተቃራኒ የሚገጥም ይሆናል፡፡…

ሀዋሳ ከተማ እና ሸገር ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ እና ሸገር ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። ቀን 10 ሰዓት ላይ አዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ሸገር ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸንፏል። ያሬድ መኮንን…

ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በአዲስ አበባ ስታዲየም ላይ በተካሄደው ጨዋታ የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግብ አለን ካይዋ እና ዳግም ንጉሤ (በራሱ መረብ)…

ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 2 ለ 0 አሸንፏል። ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደው የሊጉ ጨዋታ ከእረፍት በፊት ፍቅረየሱስ ተ/ብርሃን እና መደበኛ የጨዋታ ሰዓት ተጠናቅቆ በተጨመረ ደቂቃ መላኩ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የኢትዮ ኤሌክትሪክን ማሸነፊያ ግብ ከእረፍት መልስ ሀብታሙ ሸዋለም በ48ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

በቻይና በተካሄደው የማራቶን ውደድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና በቤጂንግ እና ሆንዙ በተካሄደው የማራቶን ውድድር በሁለቱም ፆታዎች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸንፈዋል። በሆንዙ የማራቶን ውድድር በሴቶች አትሌት ሩቲ አጋ በ2:24:29 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን አሸንፋለች። በወንዶች አትሌት…