Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

አርሰናል ብራይተንን በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ32ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ብራይተንን 3 ለ 0 በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆኗል፡፡ ምሽት 1 ሠዓት ተኩል ላይ በተደረገው ጨዋታ አርሰናል÷ በቡካዮ ሳካ፣ ካይ ሀቨርትዝ እና ሊያንድሮ ትሮሳርድ ጎሎች ብራይተንን ረትተዋል፡፡…

መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለግብ አቻ ተለያዩ፡፡ መቻል በ40 ነጥብ ፕሪሚየር ሊጉን እየመራ ሲሆን÷ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ38 ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ ሁለተኛ ላይ ይገኛል፡፡ እንዲሁም ምሽት 1 ሠዓት ላይ…

ማንቼስተር ሲቲ ክሪስታል ፓላስን 4 ለ 2 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ32ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ማንቼስተር ሲቲ ክሪስታል ፓላስን 4 ለ 2 በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል፡፡ ሲቲ ከመመራት ተነስቶ ነው ተጋጣሚውን የረታው፡፡ የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኬቨን ዴብሮይን (2)፣…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማና ኢትዮጵያ ቡና አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና አሸነፉ። 12፡00 ላይ በተካሄደው የድሬዳዋ ከተማ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ለድሬዳዋ ከተማ…

ደቡብ አፍሪካዊው እግር ኳስ ተጫዋች የመኪና ስርቆት በሚፈጽሙ ወንጀለኞች መገደሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ እና የካይዘር ችፍስ ተከላካይ መስመር እግር ኳስ ተጫዋች የሆነው ሉክ ፍሉርስ በጆሃንስበርግ ከተማ የመኪና ስርቆት በሚፈጽሙ ወንጀለኞች በጥይት ተመትቶ ህይወቱ ማለፉ ተገለጸ። ክለቡ እንዳስታወቀው÷ የ24 ዓመቱ ተከላካይ…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በክለቦች ብቻ የሰራው ሀትሪክ 55 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአልናስሩ የፊት መስመር ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ በክለቦች ውስጥ ባለው የእግርኳስ ሕይወት በአንድ ጨዋታ ላይ ሶስት ጎሎችን በማስቆጠር (ሃትሪክ) ያለውን ታሪክ 55 አድርሷል። ትናንት ምሽት በሳኡዲ ፕሮ ሊግ አል ናስር አብሃን 8 ለ 0 በሆነ…

ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ከጃፓን መንግስት የተበረከተላትን የኒሻን ሽልማት ተረከበች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ከጃፓን መንግስት የተበረከተላትን የወርቅ ጨረር ያለው የኒሻን ሽልማት ተረክባለች። ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ በስፖርት ዲፕሎማሲ ላበረከተችው አስተዋፅኦ ቀደም ሲል ከጃፓን…

ለ45ኛው የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ልዑክ የእውቅና መርሐግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰርቢያ ቤልግሬድ በተካሄደው 45ኛ የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሳትፎ በድል ለተመለሰው የልዑካን ቡድን የእውቅናና የማበረታቻ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር…

በ45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፉ አትሌቶች አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰርቢያ ቤልግሬድ በተካሄደው 45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፉ አትሌቶች በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ደማቅ አቀባበል ተደረጎላቸዋል፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነትና የኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ የቦክስ ስፖርት ውጤታማ እንዲሆን ከፕሮጀክት ጀምሮ ሊሰራበት ይገባል – የቦክስ ስፖርተኞች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቦክስ ስፖርት ውጤታማ እንዲሆን ከፕሮጀክት ጀምሮ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ በ13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታ በቦክስ ስፖርት ወርቅ ያስገኙት ስፖርተኞች ተናገሩ፡፡ የቦክስ ባለወርቆቹ ቤተልሄም ገዛኸኝ እና ቤተል ወልዴ ከፋና…