Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በ45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፉ አትሌቶች አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰርቢያ ቤልግሬድ በተካሄደው 45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፉ አትሌቶች በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ደማቅ አቀባበል ተደረጎላቸዋል፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነትና የኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ የቦክስ ስፖርት ውጤታማ እንዲሆን ከፕሮጀክት ጀምሮ ሊሰራበት ይገባል – የቦክስ ስፖርተኞች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቦክስ ስፖርት ውጤታማ እንዲሆን ከፕሮጀክት ጀምሮ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ በ13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታ በቦክስ ስፖርት ወርቅ ያስገኙት ስፖርተኞች ተናገሩ፡፡ የቦክስ ባለወርቆቹ ቤተልሄም ገዛኸኝ እና ቤተል ወልዴ ከፋና…

አርሴናል እና ማንቸስተር ሲቲ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ30ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አርሴናል እና ማንቸስተር ሲቲ ያደረጉት ጨዋታ ያለ ምንም ግብ ተጠናቋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም አርሴናል በ65 ነጥብ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ 2ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ሲቲ ደግሞ በ64 ነጥብ 3ኛ…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ድሬደዋ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 19ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ድሬደዋ ከተማ 1 ለ 1 አቻ ተለያይተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ብቸኛ ግብ ሲሞን ፒተር ሲያስቆጥር÷የድሬደዋ ከተማን ደግሞ ቻርልስ ሙሲጌ…

ሊቨርፑል የሊጉን መሪነት ተረከበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ30ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሊቨርፑል ብራይተንን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የሊቨርፑልን የማሸነፈያ ግቦች ሉዊስ ዲያዝ እና ሞሃመድ ሳላህ አስቆጥረዋል፡፡ ብራይተንን ከሽንፈት ያላደነችውን ብቸኛ ግብ ደግሞ ዳኒ…

ዛሬ ምሽት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱን ተጠባቂ ጨዋታ ያስተናግዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱን ተጠባቂ ጨዋታ ያስተናግዳል። የሊጉ 30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ሲካሄዱ መሪዎቹ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ደረጃን የያዙት ክለቦች የሚያካሂዱት ጨዋታ ይጠበቃል።…

ኢትዮጵያ የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮናን በሁለተኝነት አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 45ኛውን የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮናን ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቃለች፡፡ 45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ከእኩለ ቀን ጀምሮ በሰርቢያ ቤልግሬድ ተካሂዷል፡፡ ኢትዮጵያም…

በወጣት ሴቶች የ6 ኪሎ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በወጣት ሴቶች የ6 ኪሎ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ሶስት በመውጣት አሸንፈዋል፡፡ በዚህም ማርታ አለማየሁ አንደኛ፣አሳየች አይቸው ሁለተኛ እንዲሁም ሮቤ ዲዳ ሶስተኛ ሆነው በመግባት የወርቅ፣ የብር እና…

 45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ከእኩለ ቀን ጀምሮ በሰርቢያ ቤልግሬድ ይካዳል፡፡ በውድድሩ ከ51 ሀገራት የተውጣጡ ከ45 በላይ አትሌቶች÷ በወጣቶች እና በአዋቂ በአምስት የውድድር ዘርፎች ይሳተፋሉ፡፡ በዚሁ መሠረት 6…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 19ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። 10፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ አዳማ ከተማ ሙሴ ኪሮስ በ6ኛው ደቂቃ እና ቢኒያም አይተን በ54ኛው ደቂቃ…