Browsing Category
Uncategorized
ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ሕብረት ጋር ያላትን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ትሠራለች – ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት የፖለቲካ እና ፀጥታ ኮሚቴ ሊቀመንበር አምባሳደር ደልፊን ፕሮንክ የተመራ የአምባሳደሮች ልዑካን ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ…
መዋቅራዊ የምጣኔ ኃብት ሽግግርን ለማሳለጥ የልማት አጋሮች ትብብር ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን መዋቅራዊ የምጣኔ ኃብት ሽግግር ለማሳለጥ የልማት አጋሮች ትብብር ወሳኝ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ተናገሩ።
በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራው በተገኙ ውጤቶችና በምጣኔ ኃብታዊ ሽግግር ዙሪያ ከልማት አጋሮች ጋር ምክክር…
ለቀጣይ 10 ቀናት አብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ደረቅ ፀሐያማና ነፋሻማ ይሆናሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመደበኛ ሁኔታ በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
ኢንስቲትዩቱ ለሚቀጥሉት 10 ቀናት በሰሜን፣ ሰሜን ምሥራቅ፣ ምሥራቅ፣…
የኢንተርኔት ሶሳይቲ ፎረም እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኢንተርኔት ለመላው ኢትዮጵያውያን" በሚል መሪ ሃሳብ የዘንድሮው የኢንተርኔት ሶሳይቲ ፎረም እየተካሄደ ነው፡፡
በፎረሙ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የኢንተርኔት አስተዳደር ሀላፊዎች፣ ፖሊሲ አውጪዎች፣ ሲቪል ማህበረሰብ፣ የቴክኖሎጂ ልሂቃን እንዲሁም…
ባለፉት 6 ዓመታት የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች ዕድገት ታይቷል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሥድስት ዓመታት እየተወሰዱ በሚገኙ የኢኮኖሚ ማሻሻዎች የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች እድገት ታይቷል ሲሉ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የረጅም ጊዜ የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽንን ለማሳካት ያጋጠሙ ችግሮች፣ የተሠሩ…
ሺንትስ ኩባንያ የሰራተኞቹን ቁጥር ወደ 30 ሺህ ለማሳደግ እየሰራ እንደሚገኝ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያው ሺንትስ ኩባንያ በቀጣይ በኢትዮጵያ በሚያከናውነው የማስፋፊያ ስራ የሰራተኞቹን ቁጥር ወደ 30 ሺህ ለማሳደግ ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር)…
ከ12 ዓመታት በኋላ የተመለሰ የዐይን ብርሃን
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2017 ዓ.ም (ኤፍ ቢ ሲ)ፍሬው ሺበሺ በሃያ ሁለት ዓመት እድሜው ባጋጠመው የሞተር ሳይክል አደጋ የአንድ ዐይን ብርሀኑን እንዳጣ ይናገራል።
የዐይን ብርሃኑ እንዲመለስ የተለያዩ ህክምናዎችን ሲያደርግ ቢቆይም መፍትሄ ሳያገኝ አስራ ሁለት ዓመታትን አሳልፏል።
በወቅቱ…
ኢትዮጵያ ቃል የገባችባቸውን የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነቶች ቆጥራ የምታስረክብ ሀገር መሆኗን ተመድ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ቃል የገባችባቸውን የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነቶች በሙሉ ቆጥራ የምታስረክብ ሀገር እንደሆነች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) ገለፀ፡፡
ከዱባይ እስከ ባኩ ያለፈውን አንድ አመት ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ…
ሶማሊላንድ ከምርጫው ማግስት
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ስታካሂድ የዋለችው ሶማሊላንድ ከምርጫው ማግስት ወደ መደበኛ እንቅስቃሴዋ ተመልሳለች።
ትናንት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ሲካሄድ አብዛኛው የንግድ ተቋማት ተዘግተውና ፍቃድ ከተሰጣቸው ውስን ተሽከርካሪዎች ውጪ እንቅስቃሴዎች…
የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ዴሞክራሲያዊ ልምምድ እንዲዳብር የሚያደርግ ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል እውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ልምምድ እንዲዳብር፣ ፖለቲካዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ በመሆኑ ፋይዳው የላቀ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ተናገሩ፡፡
"ሀገራዊ መግባባት…