Browsing Category
Uncategorized
ዳሎል አካባቢ በሬክተር ስኬል 5 ነጥብ 3 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ኪልበቲ ዞን ዳሎል ወረዳ ዓዶኩዋ ከተማ አቅራቢያ በሬክተር ስኬል 5 ነጥብ 3 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል።
በዩኒቨርሲቲው የጂኦፊዚክስ፣ ስፔስ ሳይንስና አስትሮኖሚ ተቋም ዳይሬክተር ኤሊያስ…
በሸገር ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሸገር ከተማ "ከቃል እስከ ባህል" በሚል መሪ ሃሳብ የሕዝብ ኮንፈረንስ መካሄድ ጀምሯል።
በኮንፈረንሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፣ የኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ ሃላፊ…
ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ እና ቦትስዋና ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና ከቦትስዋና ፕሬዚዳንት ዱማ ቦኮ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው በቀጣናዊና በአህጉራዊ ጉዳዮች…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከግሎባል ፈንድ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከግሎባል ፈንድ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ፒተር ሳንድስ ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የግሎባል ፈንድ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ፒተር ሳንድስ ወደ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ…
የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ እየገቡ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና የ46ኛው የሥራ አስፈፃሚዎች ም/ቤት መደበኛ ስብሰባ ተሳታፊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እና ሌሎች እንግዶች አዲስ አበባ እየገቡ ነው፡፡
በዚህ መሰረትም የጋምቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማማዶ ታንጋራ…
ርዕዮተዓለምን መሰረት ያደረገ የፖለቲካ ጽንፈኝነት የብሔራዊ መግባባት ፈተና ነው – ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማይታረቁ ፍላጎቶችና ቅድሚያ ትኩረት ላይ መግባባት አለመኖር፣ ርዕዮተዓለምን መሰረት ያደረገ የፖለቲካ ጽንፈኝነት እና የኢኮኖሚ ጥያቄዎች መበራከትና የሀብት ውስንነት የብሔራዊ መግባባት ፈተናዎች መሆናቸውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት…
ከጣሊያን ጋር የተፈረመውን የክህሎት መሰረተ ልማት ግንባታ ስምምነት ለመተግበር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያና ጣሊያን መንግስት መካከል የተፈረመውን የክህሎት መሰረተ ልማት ግንባታ ስምምነት ወደ ትግበራ ለማስገባት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ።
የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ ስምምነቱን ወደ ትግበራ ማስገባት…
በክልሉ በ53 ሺህ ሄክታር ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ እንደሚከናወን ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉመዝ ክልል በ53 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ እንደሚከናወን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡
በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማት ዘርፍ ም/ሃላፊ አቶ አብዱልከሪም ሙሳ እንዳሉት÷ በዘንድሮ በጋ የአፈርና ውሃ ጥበቃ…
የሶማሌ ክልል ዓመታዊ የእንቁላል የምርት ግምት 56 ሚሊየን ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ዓመታዊ የእንቁላል የምርት ግምት 56 ሚሊየን መድረሱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡
በጅግጅጋ ከተማ ብሔራዊውን የሌማት ትሩፋት ሥራ በትጋት እየተገበረ ያለው የሆርን አፍሪክ የዶሮ ርባታ ማዕከል 52 ሺህ ዶሮዎች…
በኦሮሚያ ክልል 8 ሺህ 843 መኖሪያ ቤቶች ለመምህራን ተሰጡ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017(ኤ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች 8 ሺህ 843 መኖሪያ ቤቶች ተገንብተው ለመምህራን መሰጠታቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
በቢሮው የእቅድና በጀት ዝግጅት ዳይሬክተር ሃሰን እንድሪስ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ በክልሉ የትምህርት ጥራትን…