Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

አፍሪካ ዓለምን ከካርበን ነፃ የማድረግ አቅም አላት – ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ ዓለምን ከካርበን ነፃ የማድረግ እና በአህጉሪቱ ኢንቨስትመንቶችን ለማሳደግ የሚያስችል አቅም አላት ሲሉ የኬኒያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ በኬኒያ ለሶስት ቀናት በሚካሄደው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ…

ዜሌንስኪ የመከላከያ ሚኒስትር ለውጥ እንደሚያደርጉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ የሀሪቱን የመከላከያ ሚኒስትር አሌክሲ ሬዝኒኮቭን በአዲስ እንደሚተኩ አስታወቁ፡፡ ውሳኔያቸውን ለሀገሪቷ ምክር ቤት እንደሚያቀርቡም በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው መናገራቸውን ዋን ኢንዲያ ዘግቧል፡፡ በምትካቸው…

“ግጭት ውስጥ የገቡት ኤርትራውያኑ ሥደተኞች ከእስራዔል በአስቸኳይ እንዲወጡ እፈልጋለሁ” – ቤኒያሚን ኔታንያሁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴል አቪቭ ከተማ በተከሰተው ግጭት የተሳተፉ ኤርትራውያኑ ሥደተኞች በአስቸኳይ እስራዔልን ለቀው እንዲወጡ እንደሚፈልጉ የእስራዔል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ገለጹ፡፡ ኔታንያሁ ጉዳዩን አስመልክተው በሠጡት አስተያየት÷ በጥገኝነት እስራዔል…

ሰሜን ኮሪያ ጠላቶቿን ለማሥፈራራት ያለመ ክሩዝ ሚሳኤል አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ “ጠላቶቼን ለማሥፈራራት” በሚል በምሥለ-ታክቲካል የኒውክሌር ጥቃት የታገዘ ልምምድ ማድረጓ ተሰምቷል፡፡ በልምምዱም ወቅት የኒውክሌር አረር የተሸከሙ 2 የረጅም ርቀት ክሩዝ ሚሳኤሎችን ወደ ምዕራብ አቅጣጫ የውሃ አካላት ማስወንጨፏ…

በእስራኤል ጥገኝነት የሚጠይቁ ኤርትራውያን ከፖሊስ ጋር ተጋጭተው በርካቶች መቁሰላቸው ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴል አቪቭ የኤርትራ ኤምባሲ ያዘጋጀውን ዝግጅት በመቃወም የወጡ በመቶ የሚቆጠሩ ጥገኝነት ጠያቂ ኤርትራውያን ከፖሊስ ጋር ተጋጭተው በርካቶች መቁሰላቸው ተነገረ። በግጭቱ የእስራኤል ፖሊስ መኮንኖችን ጨምሮ 140 ሰዎች መቁሰላቸውን…

ፖላንድ ከደቡብ ኮሪያ የሸመተችውን የጦር መሳሪያ በልምምድ ላይ እንደምታሳይ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖላንድ ከደቡብ ኮሪያ የሸመተችውን የጦር መሳሪያ በቅርቡ በሩሲያ አቅራቢያ በምታካሂደው ልምምድ ላይ እንደምታሳይ ገለጸች። ፖላንድ ከደቡብ ኮሪያ የሸመተቻቸው የጦር መሳሪያዎች ድንቅ መሆናቸውን በመግለጽም አድናቆቷን…

የአፍሪካ ህብረት ጋቦንን ከአባልነት ተሳትፎ አገደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት በጋቦን የተካሄደውን መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ ሀገሪቷን ከአባልነት ተሳትፎ ማገዱን አስታወቀ፡፡ የጋቦን ወታደራዊ አመራሮች በተያዘው ሳምንት የመንግስትን ስልጣን መቆጣጠራቸውን ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ የአፍሪካ ህብረት…

በጆሃንስበርግ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ60 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ህንፃ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ60 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተሰምቷል፡፡ በአደጋው ከ40 በላይ ሰዎችም ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው የተገለጸ ሲሆን በከተማዋ መሀል የሚገኝ ህንፃ መውደሙ ነው የተገለፀው፡፡ የደቡብ…

ሩሲያ በማሊ ላይ የተጣለው ማዕቀብ እንዲራዘም በፈረንሳይ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ ተቃወመች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በማሊ ላይ የተጣለው ማዕቀብ እንዲራዘም ፈረንሳይ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ያቀረበችውን የውሳኔ ሃሳብ ሩሲያ ውድቅ አድርጋለች፡፡ በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ማሊ ወታደራዊ ጁንታ በሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ባቦከር ኬታ መፈንቅለ መንግስት…

ፍሎሪዳ የመሬት መንሸራተት ባስከተለ ኃይለኛ አውሎ ንፋስ መመታቷ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍሎሪዳ የመሬት መንሸራተት ባስከተለ ኃይለኛ አውሎ ንፋስ መመታቷ ተሰምቷል፡፡ "ኢዳሊያ” የተሰኘው ይኸው አውሎ ንፋስ የፍሎሪዳን ነዋሪዎች ሕይወት ሥጋት ላይ እንደጣለና ፍጥነቱም 201 ኪሎ ሜትር በሠዓት ሆኖ እንደተመዘገበ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡…