Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ከፈረንሳይ ሎቭር ሙዚዬም ውድ የሆኑ ጌጣጌጦችን በመስረቅ የተጠረጠሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፈረንሳይ ሎቭር ሙዚዬም ውድ የሆኑ ጌጣጌጦችን በመስረቅ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
የፓሪስ ዐቃቤ ሕግ ፅህፈት ቤት እንደገለፀው፤ ግለሰቦቹ ከሙዚዬሙ የሰረቋቸውን ውድ ጌጣጌጦች በመያዝ ከሀገር ሊወጡ ሲል በቻርልስ ደ ጎል…
አፍሪካን ከመሳሪያ ድምፅ ነጻ ለማድረግ የጋራ ጥረት አስፈላጊ ነው – ማህሙድ አሊ ዩሱፍ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካን ከመሳሪያ ድምፅ ነጻ ለማድረግ የጋራ ጥረት ያስፈልጋል አሉ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞቲዎስን (ዶ/ር) ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት የጣና…
አማዞን በኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ ጉዳት የደረሰባቸውን ደንበኞች ይቅርታ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አማዞን ኩባንያ በትልቁ የአማዞን ዌብ ሰርቪስ መቋረጥ ምክንያት ጉዳት ያስተናገዱ ደንበኞቹን ይቅርታ ጠይቋል፡፡
አማዞን ይህ ክስተት ሰኞ ማለዳ ላይ እንደተከሰተ በመግለጽ ስርዓቶቹ በትክክል መስራት አቁመው እንደነበር ገልጿል።
በዚህም…
የቻይና ኢኒሼቲቮች ለአዲሱ የዓለም ሥርዓት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራት በተለዋዋጩ ዓለም ውስጥ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ፍላጎታቸውን ለማሟላት ቀጣናዊ፣ አኅጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ኢኒሼቲቮችን፣ ጉባኤዎችን እና የትብብር ፎረሞችን ያዘጋጃሉ፡፡
በምዕራቡ ዓለም ተጽዕኖ ሸብረክ ያላለችውና የአዲሱ…
በኡጋንዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የ63 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኡጋንዳ ካምፓላ የጉሉ አውራ ጎዳና ላይ በደረሰው የተሽከርካሪዎች ግጭት የ63 ሰዎች ህይወት አልፏል።
የሀገሪቱ ፖሊስ እንዳስታወቀው÷ አደጋው የተከሰተው በተቃራኒ አቅጣጫ ይጓዙ የነበሩ ሁለት አውቶብሶች መኪና ደርበው ለመቅደም ሲሞክሩ ነው።…
ከድራም ተጫዋችነት እስከ ጠቅላይ ሚኒስትርነት…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ እና ድራም የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቿ ሳናይ ታካይቺ የጃፓን የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ተመርጠዋል፡፡
ቀደም ሲል የገዢው ሊብራል ዴሞክራቲክ ፓርቲ መሪ መሆን የሚያስችላቸውን ድምጽ ያገኙት የ64…
በባንግላዲሽ አውሮፕላን ማረፊያ በደረሰ የእሳት አደጋ የ1 ቢሊየን ዶላር ኪሳራ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባንግላዲሽ አውሮፕላን ማረፊያ በደረሰ የእሳት አደጋ 1 ቢሊየን ዶላር የሚገመት ጉዳት ደርሷል።
በአውሮፕላን ማረፊያው ጉዳት በደረሰበት የሎጅስቲክስ ማዕከል ጨርቆች፣ መድሐኒቶች፣ ኬሚካሎችና ሌሎች እቃዎች ተከማችተው የነበረ ሲሆን፥ በአልባሳት…
የኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ80 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ስርዓተ ቀብር ተፈፅሟል፡፡
ለራይላ ኦዲንጋ አስከሬን ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ በርካታ መሪዎች እና ዲፕሎማቶች በተገኙበት የክብር ሽኝት…
ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለጀመሩት ፕሮጀክት ድጋፍ ላደረጉ ለጋሾች የእራት ግብዣ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለጀመሩት የአዳራሽ እና አካባቢን የማስዋብ ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ ላደረጉ ለጋሾች የእራት ግብዣ አድርገዋል።
አዲሱን የኋይት ሀውስ ታላቅ አዳራሽ እና አካባቢን የማስዋብ የ200 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት…
ከ738 ቀናት በኋላ የተገናኙ የሀማስ ታጋች ጥንዶች…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤላውያኑ ኖኣ አርጋቫኚ እና አቪንታን ኦር በሀማስ ከታገቱ ከ738 ቀናት በኋላ ተለቀው በድጋሚ ተገናኝተዋል፡፡
ጥንዶቹ በፈረንጆቹ ጥቅምት 7 ቀን 2023 ሀገር ሰላም ብለው በምዕራባዊ ኔጌቭ የኖቫ ሙዚቃ ፌሰቲቫልስን እየታደሙ በነበሩበት ወቅት…