Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ራይላ ኦዲንጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
ራይላ ኦዲንጋ ባደረባቸው የልብ ሕመም ሕክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው በ80 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ሬውተርስ ዘግቧል፡፡
አንጋፋው የኬንያ…
ሃማስ እስራኤላውያን ታጋቾችን መልቀቅ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሃማስ እስራኤላውያን ታጋቾችን በዛሬው ዕለት መልቀቅ ጀምሯል፡፡
ታጋቶቹ የተለቀቁት እስራኤልና ሃማስ የመጀመሪያ ዙር የጋዛ የሰላም እቅድ ላይ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ ነው፡፡
በዚህ መሰረትም ሃማስ እስካሁን በሕይወት ያሉ እና በዛሬው…
ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል ቴል አቪቭ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእስራኤል እና ሀማስ መካከል ከተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት በኋላ ወደ ቴል አቪቭ አቅንተዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ ቴል አቪቭ ቤን ጎሪዮን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በወታደራዊ ትርኢቶች አቀባበል…
በልደታቸው ማግስት የኖቤል የሰላም ተሸላሚ የሆኑት ማሪያ ኮሪና ማሻዶ…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዚህ ሳምንት 58ኛ ዓመት ልደታቸውን ያከበሩት ቬንዙዌላዊቷ ፖለቲከኛ ማሪያ ኮሪና ማሻዶ የዘንድሮውን የኖቤል የሰላም ሽልማትን ማሸነፋቸው በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል፡፡
የኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ምሩቅ የሆኑት ማሪያ ኮሪና የተወለዱት በቬንዙዌላ…
ቬንዙዌላዊቷ ፖለቲከኛ ማሪያ ኮሪና የሰላም ኖቤልን አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቬንዙዌላዊቷ ፖለቲከኛ ማሪያ ኮሪና ማሻዶ የ2025 የሰላም ኖቤል ሽልማትን አሸንፈዋል።
ማሪያ ኮሪና ማሻዶ የዴሞክራሲ አቀንቃኝ በመሆን በሀገራቸው ዴሞክራሲ እንዲሰፍን ለማስቻል ብርቱ ትግል በማድረግ ይታወቃሉ።
እስራኤል የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነትን አፀደቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል የደህንነት ካቢኔ የመጀመሪያውን ዙር የጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነትን በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኒታንያሁ ጽ/ቤት እንዳስታወቀው÷ በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀረበው የተኩስ አቁም ስምምነት ቀሪ…
እስራኤልና ሃማስ በመጀመሪያው ዙር የጋዛ ሰላም እቅድ ላይ ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል እና ሃማስ ለተኩስ አቁም መንገድ ከፋች ነው የተባለለት የመጀመሪያ ምዕራፍ የጋዛ የሰላም እቅድ ላይ ተስማምተዋል፡፡
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ እስራኤል እና ሃማስ በመጀመሪያው…
ዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ ከፍተኛ ጭማሪ አሳየ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ በታሪክ ከፍተኛ የተባለውን ጭማሪ አሳይቷል፡፡
በፈረንጆቹ 2024 የወርቅ ዋጋ ከፍ እና ዝቅ በማለት መዋዠቅ ሲያሳይ የቆየ ሲሆን በዓመቱ ከፍተኛው ዋጋ 2 ሺህ 607 ዶላር ነበር፡፡
ይሁን እንጂ በፈረንጆቹ 2025…
የፊዚክስ የኖቤል ሽልማት ለሦስት የኮምፒውተር ሳይንቲስቶች ተበረከተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2025 የፊዚክስ የኖቤል ሽልማት ለሦስት የኮምፒውተር ሳይንትስቶች ተበርክቷል።
ጆን ክላርክ፣ ሚኬል ኤች ዲቮሬት እና ጆን ኤም ማርቲንስ የኖቤል ሽልማቱን ያሸነፉ የኮምፒውተር ምህንድስና ባለሙያዎች ሲሆኑ÷ ሽልማቱን ያገኙት ለቀጣዩ ትውልድ…
በኮፕ30 የአፍሪካን አቋም ለማስተጋባት ሩሲያ ድጋፍ ታደርጋለች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር እና የአፍሪካ ህብረት ተወካይ ኢቭጌኒ ተርክሂን ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።
ውይይታቸውም የአፍሪካ ህብረት- ሩሲያ ትብብር፣ ለሁለተኛው የሩሲያ አፍሪካ…