Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የአሜሪካ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ዲክ ቼኒ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ዲክ ቼኒ በ84 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡
ምክትል ፕሬዚዳንቱን ለሞት የዳረጋቸው የሳንባ ምች እና ልብ በሽታ መሆኑን ቤተሰቦቻቸው መናገራቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
ጆርጅ ደብሊው ቡሽ የአሜሪካ…
ሰሜን ኮሪያ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ጉብኝት በሚያደርጉበት ወቅት ሮኬቶችን ተኮሰች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሜን ኮሪያ የአሜሪካ እና የደቡብ ኮሪያ የመከላከያ ሚኒስትሮች ሁለቱን ኮሪያዎች የሚያዋስነውን አካባቢ እየጎበኙ በነበረበት ወቅት ሮኬቶችን ተኮሰች።
ሰሜን ኮሪያ በዚህ ሳምንት ከበርካታ የሮኬት ማስወንጨፊያ…
241 ተሳፋሪዎች ከሞቱበት የአውሮፕላን አደጋ ቢተርፍም ከስቃይ ያልዳነው ራሜሽ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባሳለፍነው ሰኔ ወር መንገደኞችንና የበረራ ሰራተኞችን ጨምሮ 242 ሰዎችን የያዘ አውሮፕላን ተከስክሶ 241 ያህሉ ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል፡፡
ከዚያ አስከፊ አደጋ በህይወት የተረፈው የ39 ዓመቱ ቪስዋሽኩመር ራሜሽ፥ ተዓምር እንደሆነ በገለጸው…
ቻይና ሁለቱ ኮሪያዎች ወደ ንግግር እንዲመለሱ እንድታግባባ ተጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንት ሊ ጄ ምያንግ ሀገራቸው ከሰሜን ኮሪያ ጋር ስታደርጋቸው የነበሩ ድርድሮች እንዲቀጥሉ ቻይና ድጋፍ እንድታደርግ ጠይቀዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ ከእስያ ፓስፊክ የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤ ጎን ለጎን ከቻይና አቻቸው ሺ ጂንፒንግ ጋር…
አሜሪካ እና ህንድ በመከላከያ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ እና ህንድ በመከላከያ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡
በሀገራቱ መካከል የተደረገው ስምምነት በመጪዎቹ 10 ዓመታት ውስጥ የመከላከያ ትብብርን ለማስፋት የሚያስችል ነው፡፡
ስምምነቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል በተደረጉት ተከታታይ…
በአስደናቂ ውጤት የተጠናቀቀው የፕሬዚዳንት ትራምፕና ሺ ጂንፒንግ ውይይት…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የቻይና አቻቸው ሺ ጂንፒንግ በደቡብ ኮሪያ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች እና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡…
በአሜሪካ ቪዛ የተሰረዘባቸው የኖቤል አሸናፊ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ የናይጄሪያውን የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ዎሌ ሾይንካ ቪዛ መሰረዟ ተሰምቷል።
የ91 ዓመቱ ናይጄሪያዊ ደራሲ ዎሌ ሾይንካ የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ሲሆኑ÷ ከአሜሪካ የተሰጣቸው ስደተኛ ያልሆኑ ቪዛ መሰረዙን እና እንደገና አሜሪካን ለመጎብኘት…
ሁለት የአሜሪካ ባህር ኃይል አውሮፕላኖች በደቡብ ቻይና ባህር ተከሰከሱ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለት የአሜሪካ ባህር ኃይል አውሮፕላኖች በ30 ደቂቃ ልዩነት በደቡብ ቻይና ባህር ላይ ወድቀው ተከስክሰዋል፡፡
አደጋው አውሮፕላኖቹ በደቡብ ቻይና ባህር ላይ መደበኛ ስራቸውን ሲያከናውኑ በነበሩበት ወቅት መከሰቱ ነው የተገለጸው።
በረራውን…
ከፈረንሳይ ሎቭር ሙዚዬም ውድ የሆኑ ጌጣጌጦችን በመስረቅ የተጠረጠሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፈረንሳይ ሎቭር ሙዚዬም ውድ የሆኑ ጌጣጌጦችን በመስረቅ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
የፓሪስ ዐቃቤ ሕግ ፅህፈት ቤት እንደገለፀው፤ ግለሰቦቹ ከሙዚዬሙ የሰረቋቸውን ውድ ጌጣጌጦች በመያዝ ከሀገር ሊወጡ ሲል በቻርልስ ደ ጎል…
አፍሪካን ከመሳሪያ ድምፅ ነጻ ለማድረግ የጋራ ጥረት አስፈላጊ ነው – ማህሙድ አሊ ዩሱፍ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካን ከመሳሪያ ድምፅ ነጻ ለማድረግ የጋራ ጥረት ያስፈልጋል አሉ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞቲዎስን (ዶ/ር) ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት የጣና…