Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ቻይና ለአፍሪካ ቀንድ ሁለንተናዊ ሠላም እና ብልፅግና ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለአፍሪካ ቀንድ ሠላም እና ብልፅግና ያላሰለሰ ድጋፍ እንደምታደርግ አረጋገጠች፡፡
የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በአፍሪካ ቀንድ የቻይና ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ዡ ቢንግ ጋር…
ሩሲያ በዩክሬን ፕሬዚዳንት ትውልድ ከተማ ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሟ ተሰማ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ ትውልድ ከተማ ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሟ ተሰምቷል፡፡
የሩሲያ ጦር በማዕከላዊ ዩክሬን በምትገኘው ክሪቪ ሪህ ከተማ ላይ በፈጸመው የሚሳኤል ጥቃት እስካሁን የስድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአካባቢው…
ኢጋድ የወርቅነህ ገበየሁን (ዶ/ር) ዋና ጸሐፊነት ለተጨማሪ አራት ዓመታት አራዘመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የዋና ጸሐፊው ወርቅነህ ገበየሁን (ዶ/ር) የሥራ ዘመን ለተጨማሪ አራት ዓመታት አራዘመ።
በተጨማሪም አባል ሀገራት በዙር በሚደርሳቸው የሊቀመንበርነት ኃላፊነት ስልጣን ላይ ለውጥ መደረጉን…
የአፍሪካ ሕብረት በሱዳን ሰላም ለማምጣት እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል – ሙሳ ፋኪ ማህማት
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት በሱዳን ሰላም ለማምጣት እያደረገ ያለውን ድጋፍ በተጠናከረ መልኩ እንደሚቀጥል የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ -መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማትገለጹ።
14ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ)…
አሜሪካ ከቻይና የገጠማትን ፉክክር ለመገዳደር “ዩኔስኮ”ን ዳግም ለመቀላቀል ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከቻይና የገጠማትን የባለ ብዙ ጎራ ፉክክር ለመገዳደር የተመዱን የትምህርት፣ ሳይንስ እና ባሕል ድርጅት “ዩኔስኮ” በድጋሚ ለመቀላቀል ጥያቄ አቅርባለች፡፡
አሜሪካ ድርጅቱን ከለቀቀች በኋላ የቻይና ሚና መጉላቱ እጅግ እንዳሳሰባት የሀገሪቱ የውጭ…
የቀድሞ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቪዮ ቤርሎስኮኒ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቪዮ ቤርሎስኮኒ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰምቷል፡፡
ሲልቪዮ ቤርሎስኮኒ ከደም ካንስር ሳንባ ህመም ጋር በተያያዘ ህክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይታው በተወለዱ በ86 ዓመታቸው ነው ከዚህ ዓለም የተለዩት፡፡…
ኔቶ በታሪኩ ትልቅ ያለውን የአየር ልምምድ ሊያደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) በታሪኩ ትልቅ ያለውን የአየር ልምምድ በጀርመን ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል፡፡
የአየር ልምምዱ የሩሲያን ጦር ለመመከት ያለመ ስለመሆኑ ነው የተገለፀው፡፡
ከ74 ዓመታት በኋላ በሚደረገው በዚህ…
የታይዋን የአየር ፣ የምድር እና የባሕር ኃይል በተጠንቀቅ እንዲጠብቁ ታዘዙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ታይዋንን እና ቻይናን በሚለየው ሰርጥ አካባቢ 10 የቻይና የጦር አውሮፕላኖች ታይተዋል በሚል የአየር ፣ የምድር እና የባሕር ኃይሏ ክትትል እንዲያደርግ ታይዋን አዘዘች፡፡
በዚህም መሠረት የጦር አውሮፕላኖቿ ፣ መርከቦቿ እና የምድር…
ከእንግዲህ ሱዳናውያን ያለ ቪዛ ወደ ግብፅ መግባት አይችሉም ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅ በሁለቱ የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች መካከል የሚካሄደውን ጦርነት ሸሽተው ወደ ሀገሯ ለሚያቀኑ ሱዳናውያን የቪዛ ሕጓን ከትናንት ጀምሮ ማጥበቋ ተገለጸ።
አዲሱን አስገዳጅ የቪዛ ፖሊሲ ያወጣችው አሜሪካ እና ሳዑዲዓረቢያ ሁለቱን ተፋላሚ ኃይሎች…
ትራምፕ የአሜሪካን ከፍተኛ ሚስጥራዊ ሰነዶች በአግባቡ ባለመያዝ ክስ ቀረበባቸው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን የኒውክሌር ሚስጥር እና ወታደራዊ ዕቅዶችን ጨምሮ በርካታ ሚስጥራዊ ሰነዶችን በአግባቡ አልያዙም በሚል ክስ ቀርቦባቸዋል።
ትራምፕ ሚስጥራዊ ሰነዶችን ፍሎሪዳ በሚገኘው መኖሪያ…