Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ዚምባብዌ ብሔራዊ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ስትራቴጂ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ብሔራዊ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ስትራቴጂ ይፋ አድርገዋል። ከፈረንጆቹ 2026 እስከ 2030 ተግባራዊ የሚደረገው ስትራቴጂ በመንግሥት አገልግሎቶች ውስጥ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂን…

እስራኤል በኢራን ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከፈተች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተካሄደ ባለው ጦርነት እስራኤል በምዕራባዊ ኢራን መጠነ ሰፊ ጥቃት መክፈቷ ተሰምቷል፡፡ የእስራኤል ጦር እንዳስታወቀው፤ ዘመቻው በምዕራባዊ ኢራን የሚገኙ የአብዮታዊ ዘቡ ወታደራዊ መሰረተ ልማቶችን ኢላማ ያደረገ ነው። በተመሳሳይ ኢራን…

ሦስተኛ ሳምንቱ ላይ የሚገኘው የመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካና እስራኤል በአንድ ጎራ እንዲሁም ኢራን በሌላ ወገን ወደ ግጭት የገቡበት ሰሞንኛው የመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት 15ኛ ቀኑ ላይ ደርሷል፡፡ በዋናነት ኢራን እና እስራኤልን ጨምሮ በቀጣናው 12 ሀገራት የጥቃት ኢላማ የተደረጉ ሲሆን፥ በተለያዩ…

የአሜሪካ ነዳጅ ጫኝ የጦር አውሮፕላን በኢራቅ ተከሰከሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ነዳጅ ጫኝ የጦር አውሮፕላን በምዕራባዊ ኢራቅ መከስከሱ ተሰምቷል፡፡ የአሜሪካ ጦር ዲፓርትመንት እየበረሩ ላሉ ተዋጊ ጀቶች አየር ላይ ነዳጅ የሚሞላው “ኬሲ-135” አውሮፕላን መውደቁን በማረጋገጥ÷ አደጋው የተከሰተው በጠላት ወይም በወዳጅ…

በሆርሙዝ ወሽመጥ የአሜሪካና ኢራን ውጥረትና የነዳጅ ዋጋ መናር..

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም አቀፍ የነዳጅ ንግድ ቁልፍ መስመር የሆነው የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ መዘጋቱን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ወታደራዊ ፍጥጫ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የአሜሪካ ባሕር ሃይል በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል ለሚያልፉ ነዳጅ ጫኝ መርከቦች…

በኢራቅ በሁለት ነዳጅ ጫኝ መርከቦች ላይ ጥቃት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢራቅ በጀልባ ላይ በተጠመደ ቦምብ በሁለት ነዳጅ ጫኝ መርከቦች ላይ ጥቃት መፈጸሙን የወደብ ኩባንያዎች አስታውቀዋል፡፡ በሀገሪቱ ባስራ ከተማ አቅራቢያ ዛሬ ሌሊት በተፈጸመው ጥቃት መርከቦቹ በእሳት የተያያዙ ሲሆን፥ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን…

ስጋት የደቀነው የሃዋይ ኪላዌ እሳተ ገሞራ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ፓስፊክ ውቅያኖስ የሚገኘው የሃዋይ ኪላዌ እሳተ ገሞራ ተከታታይ ፍንዳታዎችን መፍጠሩን ተከትሎ በአካባቢው ስጋት መደቀኑ ተሰምቷል፡፡ በዓለም ከሚገኙ ከባድ እሳተ ገሞራዎች አንዱ የሆነው የሃዋይ ኪላዌ እሳተ ገሞራ በትናንትናው ዕለት በፈጠረው…

ሳዑዲ አረቢያ ጸረ ድሮኖችን ከዩክሬን ለመግዛት ንግግር ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳዑዲ አረቢያ ድሮኖችን ማምከን የሚችሉ ጸረ ድሮኖች ከዩክሬን ለመግዛት ንግግር መጀመሯ ተሰምቷል፡፡ ሀገሪቱን በርካታ ሚሊየን ዶላሮች ሊያስወጣት እንደሚችል የተገለጸው የግዥ ድርድር እስካሁን ስምምነት ላይ አለመደረሱን ዎልስትሬት ጆርናልን ጠቅሶ…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ እና ፕሬዚዳንት ፑቲን በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር የስልክ ውይይት አድርገዋል። የክሬምሊን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ እንዳሉት፤ መሪዎቹ በኢራን ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል ያለውን ሁኔታ በድርድር ለመፍታት…

የኢራን አዲሱ መንፈሳዊ መሪ ሞጅታባ ኻሜኒ …

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካና እስራኤል ከቀናት በፊት በኢራን ላይ በፈጸሙት የሚሳኤል ጥቃት በተገደሉት የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒ ቦታ ሁለተኛ ልጃቸው ሞጅታባ ኻሜኒ ተተክተዋል። የ56 ዓመቱ ሞጅታባ ኻሜኒ በኢራን ምንም አይነት የመንግሥት ቢሮ…