Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ዩቲዩብ ለፕሬዚዳንት ትራምፕ የ24 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ካሳ ሊከፍል ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩቲዩብ በአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀረበበትን ክስ ተከትሎ የ24 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ካሳ ለመክፈል ተስማማ፡፡ ባለቤትነቱ የጉግል ኩባንያ የሆነው ዩቲዩብ በፈረንጆቹ 2021 ዶናልድ ትራምፕ ስልጣናቸውን ለአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት…

ቻይና እና ሰሜን ኮሪያ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና እና ሰሜን ኮሪያ ያላቸውን ሁለንተናዊ ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኞች ነን አሉ፡፡ የቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ከሰሜን ኮሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቾይ ሰን ሁይ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ሊ ኪያንግ በዚህ…

የጸጥታው ም/ቤት በኢራን ላይ በድጋሚ ማዕቀብ ጣለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት ከኒውክሌር ፕሮግራም ጋር በተያያዘ በኢራን ላይ በድጋሚ ኢኮኖሚያዊና ወታደራዊ ማዕቀብ ጥሏል፡፡ ምክር ቤቱ በፈረንጆቹ 2015 ስምምነት መሠረት በኢራን ላይ ተነስቶ የነበረው ማዕቀብ ነው በድጋሚ…

በማላዊ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የ85 ዓመቱ ፒተር ሙታሪካ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማላዊ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የ85 ዓመቱ የሀገሪቱ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ፒተር ሙታሪካ አሸንፈዋል፡፡ ከፈረንጆቹ 2014 እስከ 2020 ማላዊን የመሩት ፒተር ሙታሪካ በዘንድሮው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ 56 በመቶ ድምጽ በማግኘት ማሸነፋቸውን…

በአፍሪካ ግዙፉ የአሊኮ ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የናይጀሪያዊው ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ በ60 ቀናት ውስጥ 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ሊትር ነዳጅ ለገበያ አቅርቧል፡፡ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካው ስራ የጀመረበት አንደኛ ዓመት አከባበር ላይ ባለሀብቱ አሊኮ ዳንጎቴ÷ ፋብሪካው ከሰኔ…

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ቫይረስ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተስፋፋውን የኢቦላ ቫይረስ ስርጭት ተከትሎ የዓለም ጤና ድርጅት የመከላከያ ክትባት ዘመቻ በይፋ አስጀምሯል፡፡ የኢቦላ ቫይረስ ከሦስት ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተ ሲሆን÷…

 የአፍሪካ ህብረት አህጉራዊ ግቦችን ለማሳካት ከተባበሩት መንግስታት ጋር መስራቱን ይቀጥላል 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ህብረት አህጉራዊ ግቦቹን ለማሳካት ከተባበሩት መንግስታት በትብብር መስራቱን አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ባካሄደው 79ኛ ጉባኤ ላይ ከአፍሪካ ህብረት ጋር…

ኤለን መስክ የዓለም ቁጥር አንድ ቱጃርነት ስፍራውን አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ቁጥር አንድ ቱጃር የነበረው አሜሪካዊው ቢሊየነር ኤለን መስክ የቀዳሚነት ስፍራውን በኦራክል ኩባንያ መስራች ላሪ ኤሊሰን አስረክቧል። አጠቃላይ 385 ቢሊየን ዶላር ሀብት የነበረው ኤለን መስክ እስከ ትናንትና ድረስ 101 ቢሊየን ዶላር…

ለአየር ንብረት ለውጥ ፈተናዎች አንድ ሀገር ብቻውን መፍትሔ አያመጣም

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) በአሁኑ ወቅት ዓለምን እየፈተነ ለሚገኘው የአየር ንብረት ለውጥ ፈተናዎች አንድ ሀገር ብቻውን መፍትሔ አያመጣም ስለማያመጣ የተቀናጀ ጥረት እንዲደረግ ተጠየቀ። 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ መክፈቻ መርሐ ግብር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

በነጻ የንግድ ቀጣና ስርዓት መሻሻል እያሳየ ያለው አህጉራዊ የንግድ ልውውጥ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ስርዓት አህጉራዊ የእርስ በርስ የንግድ ልውውጥ እያደገ እንዲመጣ አስተዋጽኦ እያደረገ ነው አለ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ተቋም። የአፍሪካ ህብረት፣ አፍሪኤግዚም ባንክ እና የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ተቋም…