Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በባንግላዲሽ አውሮፕላን ማረፊያ በደረሰ የእሳት አደጋ የ1 ቢሊየን ዶላር ኪሳራ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባንግላዲሽ አውሮፕላን ማረፊያ በደረሰ የእሳት አደጋ 1 ቢሊየን ዶላር የሚገመት ጉዳት ደርሷል። በአውሮፕላን ማረፊያው ጉዳት በደረሰበት የሎጅስቲክስ ማዕከል ጨርቆች፣ መድሐኒቶች፣ ኬሚካሎችና ሌሎች እቃዎች ተከማችተው የነበረ ሲሆን፥ በአልባሳት…

የኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ80 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ስርዓተ ቀብር ተፈፅሟል፡፡ ለራይላ ኦዲንጋ አስከሬን ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ በርካታ መሪዎች እና ዲፕሎማቶች በተገኙበት የክብር ሽኝት…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለጀመሩት ፕሮጀክት ድጋፍ ላደረጉ ለጋሾች የእራት ግብዣ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለጀመሩት የአዳራሽ እና አካባቢን የማስዋብ ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ ላደረጉ ለጋሾች የእራት ግብዣ አድርገዋል። አዲሱን የኋይት ሀውስ ታላቅ አዳራሽ እና አካባቢን የማስዋብ የ200 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት…

ከ738 ቀናት በኋላ የተገናኙ የሀማስ ታጋች ጥንዶች…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤላውያኑ ኖኣ አርጋቫኚ እና አቪንታን ኦር በሀማስ ከታገቱ ከ738 ቀናት በኋላ ተለቀው በድጋሚ ተገናኝተዋል፡፡ ጥንዶቹ በፈረንጆቹ ጥቅምት 7 ቀን 2023 ሀገር ሰላም ብለው በምዕራባዊ ኔጌቭ የኖቫ ሙዚቃ ፌሰቲቫልስን እየታደሙ በነበሩበት ወቅት…

ራይላ ኦዲንጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ራይላ ኦዲንጋ ባደረባቸው የልብ ሕመም ሕክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው በ80 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ሬውተርስ ዘግቧል፡፡ አንጋፋው የኬንያ…

ሃማስ እስራኤላውያን ታጋቾችን መልቀቅ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሃማስ እስራኤላውያን ታጋቾችን በዛሬው ዕለት መልቀቅ ጀምሯል፡፡ ታጋቶቹ የተለቀቁት እስራኤልና ሃማስ የመጀመሪያ ዙር የጋዛ የሰላም እቅድ ላይ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ ነው፡፡ በዚህ መሰረትም ሃማስ እስካሁን በሕይወት ያሉ እና በዛሬው…

ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል ቴል አቪቭ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእስራኤል እና ሀማስ መካከል ከተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት በኋላ ወደ ቴል አቪቭ አቅንተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቴል አቪቭ ቤን ጎሪዮን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በወታደራዊ ትርኢቶች አቀባበል…

በልደታቸው ማግስት የኖቤል የሰላም ተሸላሚ የሆኑት ማሪያ ኮሪና ማሻዶ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዚህ ሳምንት 58ኛ ዓመት ልደታቸውን ያከበሩት ቬንዙዌላዊቷ ፖለቲከኛ ማሪያ ኮሪና ማሻዶ የዘንድሮውን የኖቤል የሰላም ሽልማትን ማሸነፋቸው በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል፡፡ የኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ምሩቅ የሆኑት ማሪያ ኮሪና የተወለዱት በቬንዙዌላ…

ቬንዙዌላዊቷ ፖለቲከኛ ማሪያ ኮሪና የሰላም ኖቤልን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቬንዙዌላዊቷ ፖለቲከኛ ማሪያ ኮሪና ማሻዶ የ2025 የሰላም ኖቤል ሽልማትን አሸንፈዋል። ማሪያ ኮሪና ማሻዶ የዴሞክራሲ አቀንቃኝ በመሆን በሀገራቸው ዴሞክራሲ እንዲሰፍን ለማስቻል ብርቱ ትግል በማድረግ ይታወቃሉ።

እስራኤል የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነትን አፀደቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል የደህንነት ካቢኔ የመጀመሪያውን ዙር የጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነትን በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኒታንያሁ ጽ/ቤት እንዳስታወቀው÷ በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀረበው የተኩስ አቁም ስምምነት ቀሪ…