Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
እስራኤል የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነትን አፀደቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል የደህንነት ካቢኔ የመጀመሪያውን ዙር የጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነትን በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኒታንያሁ ጽ/ቤት እንዳስታወቀው÷ በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀረበው የተኩስ አቁም ስምምነት ቀሪ…
እስራኤልና ሃማስ በመጀመሪያው ዙር የጋዛ ሰላም እቅድ ላይ ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል እና ሃማስ ለተኩስ አቁም መንገድ ከፋች ነው የተባለለት የመጀመሪያ ምዕራፍ የጋዛ የሰላም እቅድ ላይ ተስማምተዋል፡፡
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ እስራኤል እና ሃማስ በመጀመሪያው…
ዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ ከፍተኛ ጭማሪ አሳየ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ በታሪክ ከፍተኛ የተባለውን ጭማሪ አሳይቷል፡፡
በፈረንጆቹ 2024 የወርቅ ዋጋ ከፍ እና ዝቅ በማለት መዋዠቅ ሲያሳይ የቆየ ሲሆን በዓመቱ ከፍተኛው ዋጋ 2 ሺህ 607 ዶላር ነበር፡፡
ይሁን እንጂ በፈረንጆቹ 2025…
የፊዚክስ የኖቤል ሽልማት ለሦስት የኮምፒውተር ሳይንቲስቶች ተበረከተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2025 የፊዚክስ የኖቤል ሽልማት ለሦስት የኮምፒውተር ሳይንትስቶች ተበርክቷል።
ጆን ክላርክ፣ ሚኬል ኤች ዲቮሬት እና ጆን ኤም ማርቲንስ የኖቤል ሽልማቱን ያሸነፉ የኮምፒውተር ምህንድስና ባለሙያዎች ሲሆኑ÷ ሽልማቱን ያገኙት ለቀጣዩ ትውልድ…
በኮፕ30 የአፍሪካን አቋም ለማስተጋባት ሩሲያ ድጋፍ ታደርጋለች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር እና የአፍሪካ ህብረት ተወካይ ኢቭጌኒ ተርክሂን ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።
ውይይታቸውም የአፍሪካ ህብረት- ሩሲያ ትብብር፣ ለሁለተኛው የሩሲያ አፍሪካ…
ዩቲዩብ ለፕሬዚዳንት ትራምፕ የ24 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ካሳ ሊከፍል ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩቲዩብ በአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀረበበትን ክስ ተከትሎ የ24 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ካሳ ለመክፈል ተስማማ፡፡
ባለቤትነቱ የጉግል ኩባንያ የሆነው ዩቲዩብ በፈረንጆቹ 2021 ዶናልድ ትራምፕ ስልጣናቸውን ለአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት…
ቻይና እና ሰሜን ኮሪያ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና እና ሰሜን ኮሪያ ያላቸውን ሁለንተናዊ ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኞች ነን አሉ፡፡
የቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ከሰሜን ኮሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቾይ ሰን ሁይ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
ሊ ኪያንግ በዚህ…
የጸጥታው ም/ቤት በኢራን ላይ በድጋሚ ማዕቀብ ጣለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት ከኒውክሌር ፕሮግራም ጋር በተያያዘ በኢራን ላይ በድጋሚ ኢኮኖሚያዊና ወታደራዊ ማዕቀብ ጥሏል፡፡
ምክር ቤቱ በፈረንጆቹ 2015 ስምምነት መሠረት በኢራን ላይ ተነስቶ የነበረው ማዕቀብ ነው በድጋሚ…
በማላዊ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የ85 ዓመቱ ፒተር ሙታሪካ አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማላዊ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የ85 ዓመቱ የሀገሪቱ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ፒተር ሙታሪካ አሸንፈዋል፡፡
ከፈረንጆቹ 2014 እስከ 2020 ማላዊን የመሩት ፒተር ሙታሪካ በዘንድሮው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ 56 በመቶ ድምጽ በማግኘት ማሸነፋቸውን…
በአፍሪካ ግዙፉ የአሊኮ ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የናይጀሪያዊው ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ በ60 ቀናት ውስጥ 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ሊትር ነዳጅ ለገበያ አቅርቧል፡፡
የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካው ስራ የጀመረበት አንደኛ ዓመት አከባበር ላይ ባለሀብቱ አሊኮ ዳንጎቴ÷ ፋብሪካው ከሰኔ…