Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓል ሲመት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ካፒቶል ሂል አደራሽ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በበዓለ ሲመቱ የቀድሞዎቹ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ደብሊው ጆርጅ ቡሽ፣ ባራክ ኦባማ እንዲሁም የቀድሞ ዴሞክራት እጩ ሄላሪ ክሊንተን ተገኝተዋል፡፡…

ኮንኮርድ ሲታወስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ እና ፈረንሳይ መንግስታት ትብብር ለየት ባለ ንድፍ የተሰራው ኮንኮርድ የተባለ ሱፐርሶኒክ የመንገደኞች አውሮፕላን ተጓዦችን ጭኖ የመጀመሪያ በረራውን ያደረገው የዛሬ 49 ዓመት በ1976 በዛሬዋ ዕለት ነበር። በታሪክ እጅግ ፈጣኑ የተባለው…

ዓለም ትሪሊየነሮችን በማፍራት መንገድ ላይ …

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም በ10 ዓመት ውስጥ ትሪሊየነሮችን ልታፈራ መንገድ ላይ መሆኗን ኦክስፋም በሪፖርቱ አስታውቋል፡፡ የዓለም ቱጃሮች የሃብታቸው መጠን በፍጥነት እያደገ ሲሆን፤ ከእነዚህ መካከል አንዱ የሆነው የቴስላ እና ስፔስኤክስ ባለቤት ኤለን መስክ በአሁኑ…

የዶናልድ ትራምፕ በዓል ሢመት ዛሬ ምሽት ይከናወናል

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፈው ኅዳር ወር የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን ያሸነፉት ዶናልድ ትራምፕ በዛሬው እለት በይፋ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው ይሾማሉ፡፡ በዓለ ሢመታቸውን ተከትሎ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት በመሆን ከአራት ዓመታት በኋላ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት…

እስራኤልና ሃማስ እስረኞችን ተለዋወጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤልና ሃማስ ባደረጉት የእስረኞች ልውውጥ 90 ፍልስጤማውያን እና ሦስት እስራኤላውያን እስረኞች ቤተሰቦቻቸውን መቀላቀላቸው ተሰምቷል፡፡ እስራኤል እና ሃማስ ሣምንታትን ከፈጀ ድርድር በኋላ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ይታወሳል፡፡…

በአሜሪካ የቲክቶክ አገልገሎት ተቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቲክቶክ የብሔራዊ ጸጥታ አደጋ በመደቀኑ እንዲዘጋ ካልሆነም እዲሸጥ ለሚጠይቀው የፌደራል ህግ ድጋፍ መስጠቱን ተከትሎ በሀገሪቱ የቲክቶክ አገልገሎት ተቋርጧል። በመሆኑም መተግበሪያው ከሰዓታት በፊት አገልግሎት በማቋረጡ…

ፍርድ ቤቱ ቲክቶክ ካልተሸጠ እንዲታገድ ለሚጠይቀው ህግ ድጋፍ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቲክቶክ የብሔራዊ ጸጥታ አደጋ በመደቀኑ እንዲዘጋ ካልሆነም እዲሸጥ ለሚጠይቀው የፌደራል ህግ ድጋፍ መስጠቱ ተሰማ፡፡ በፍርድ ቤቱ ዛሬ በተካሄደው የቃል ክርክር የቻይናው ባይትዳንስ ንብረት የሆነው ቲክቶክ እንዲታገድ በሙሉ…

እስራኤል እና ሃማስ የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል እና ሃማስ ሳምንታትን ከፈጀ ድርድር በኋላ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተሰምቷል፡፡ የተኩስ አቁም ስምምነቱ በዙር እንደሚካሄድ የተገለጸ ሲሆን የመጀመሪያው ዙር ለስድስት ሳምንታት ይቆያል ተብሏል፡፡ በዚሁ መሠረት በመጀመሪያው…

ትራምፕ ነጩ ቤተ-መንግስት እንደገባሁ ከፑቲን ጋር እመክራለሁ አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስልጣን እንደተረከቡ ከሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር እንደሚወያዩ ተናግረዋል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ በትረ-ስልጣን የሚጨብጡት አነጋጋሪው ትራምፕ ከሥድስት ቀናት በኋላ…

እስራኤልና ሃማስ በዚህ ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ይደርሳሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5/.2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤልና ሃማስ በተያዘው ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንደሚደርሱ የአሜሪካ የብሔራዊ ጸጥታ አማካሪ ጄክ ሱሊቫን ገለጹ። የጸጥታ አማካሪው ዛሬ በነጩ ቤተ መንግስት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ሁለቱ ወገኖች የተኩስ አቁም ስምምነቱን ለመፈረም ጫፍ…