የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሶማሊያ ገቡ Melaku Gedif Feb 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞቃዲሾ ሲደርሱ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ ላሳለፋቸው ውሳኔዎች ስኬት ሁሉም እንዲተባበር ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Feb 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በ2ኛ መደበኛ ጉባዔው ያሳላፋቸው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች በውጤታማነት ተፈፅመው ለሀገር ተገቢውን ፋይዳ እንዲያስገኙ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ አምባሳደሮች አሰናበቱ ዮሐንስ ደርበው Feb 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የኢንዶኔዥያ አምባሳደር አልቡሲራ ባስኑርን እና የካዛኪስታን አምባሳደር ባርሊባይ ሳዲኮቭን አሰናበቱ። አምባሳደሮቹ በኢትዮጵያ በነበራቸው ቆይታ የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለብልጽግና መሰረት የሆነውን ሰላም መጠበቅ የጋራ ኃላፊነት ነው- ብልጽግና ፓርቲ ዮሐንስ ደርበው Feb 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለብልጽግና መሰረት የሆነውን የሰላም ዕሴት መጠበቅ የጋራ ኃላፊነት መሆኑን ብልጽግና ፓርቲ አስገነዘበ፡፡ ፓርቲው ሰላምን ሁላችንም አብዝተን እንፈልጋለን፤ ለብልጽግና መሰረት የሆነውን የሰላም ዕሴት መጠበቅ ብሎም ለዘላቂ ሰላም በጋራ መቆም ደግሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወታደራዊ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር መሥራት እፈልጋለሁ- ኒጀር ዮሐንስ ደርበው Feb 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) በኒጀር ሪፐብሊክ መከላከያ ሚኒስትር ሌተናል ጀኔራል ሳሊፎ ሞዲ ከተመራ ወታደራዊ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በመተማማን ላይ የተመሰረተ አንድነት እና የጋራ ጥቅምን የሚያስጠብቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የቱሪዝም ሃብት የሚመጥን የማስተዋወቅ ሥራ ማከናወን እንደሚገባ ተመላከተ Melaku Gedif Feb 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር ውስጥና በዓለም አቀፍ ደረጃ የኢትዮጵያን እምቅ የቱሪዝም ሃብት የሚመጥን የማስተዋወቅ ሥራ ሊሰራ ይገባል ሲሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋርና ሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረውን አንጻራዊ ሰላም በዘላቂነት ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ Feven Bishaw Feb 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሎቹ አዋሳኝ አካባቢዎች ሲከሰት የነበረውን ግጭት ለማስቆም የተደረጉ ጥረቶች ውጤት እያመጡ እንደሆነ ግጭቱን ለማስቆም የተቋቋመው የፌደራል እና የክልል መንግስታት አብይ ኮሚቴ ስብሰባውን ባደረገበት ጊዜ ተገልጿል። በምክትል ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከዲፕሎማቲክ ማኀበረሰቡ ጋር በትብብር ለመሥራት መግባባት ላይ ተደርሷል- ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) Feven Bishaw Feb 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ጋር ያለውን ትብብር በማጠናከር በጋራ ለመሥራት መግባባት ላይ መደረሱን የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገልፀዋል። በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልፅግና ፓርቲ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎች ላይ ከዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያየ Melaku Gedif Feb 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በ2ኛ መደበኛ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ዙሪያ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ የፓርቲው የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና እና ኤኬ ፓርቲ ግንኙነት ተጠናክሮ ቀጥሏል- አቶ አደም ፋራህ ዮሐንስ ደርበው Feb 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልፅግና ፓርቲ እና በቱርኩ ኤኬ ፓርቲዎች መካከል ያለው ዘርፈ-ብዙ ግንኙነት ተጠናክሮ መቀጠሉን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡…