Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ህዳሴ ግድቡ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የቀጣናው ሀገራት ሀብት ነው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የቀጣናው ሀገራት ሀብት ነው አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)። "ቀጣናዊ የኃይል ትስስር ለአካታች እና ዘላቂ ልማት" በሚል መሪ ሀሳብ አራተኛው አፍሪራን ቀጣናዊ ኮንፈረንስ…

የጥበብ ባለሙያዎች በችግር ጊዜ የሀገርን ጥቅም ሊያስቀድሙ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

የጥበብ ባለሙያዎች በችግር ጊዜ የሀገርን ጥቅም ሊያስቀድሙ ይገባል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በችግር ጊዜ ከግል ጥቅም ይልቅ ለሀገር ጥቅም የተሳተፉ የጥበብ ባለሙያዎች ስማቸው ምንጊዜም በወርቅ አሻራ ተጽፎ ይኖራል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር…

በጥበብ ብሶትን ሳይሆን ቁጭትና ተስፋን ለማሳየት መስራት ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በጥበብ ሥራቸው ብሶትን ሳይሆን ቁጭት እና ተስፋን ለማሳየት መስራት አለባቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ከተወጣጡ የጥበቡ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር…

በጎንደርና ባሕርዳር የተገነቡ ፕሮጀክቶች ትውልዱ ሃላፊነቱን እየተወጣ መሆኑን ያሳያሉ – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር እና ባሕርዳር ከተሞች እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎች የአሁኑ ትውልድ ሃላፊነቱን እየተወጣ መሆኑን ያሳያሉ አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንት ታዬ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በባህር ዳር የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ ምክትል ጠቅላይ ማኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በባህር ዳር ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ። በጉብኝቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሙዓዘ…

አረንጓዴ አሻራ ኢትዮጵያ ለተግባራዊ የአየር ንብረት መፍትሄዎች ቁርጠኛ መሆኗን ማሳያ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ለተግባራዊ የአየር ንብረት መፍትሄዎች ያላትን ጥልቅ ቁርጠኝነትን የሚያሳይ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመተባበር 2ኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ…

ኪነ ጥበብ ለሀገር ማንነት እና እድገት ቁልፍ ሚና ይጫወታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የጥበቡ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ጥበባት ለሀገር ማንነት እና እድገት ቁልፍ ሚና…

ፕሬዚዳንት ታዬ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ4 ቢሊየን ብር ወጪ ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ4 ቢሊየን ብር ወጪ ያስገነባቸውን 22 ፕሮጀክቶች መርቀው ከፍተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷…

ሠራዊቱ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ይገኛል አሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። የሕዳሴ ኮር ሦስተኛ ዓመት የምሥረታ በዓል "ሕዳሴን በሕዳሴ ኮር " በሚል መሪ…

5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር መካሄድ ጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል፡፡ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው የውድድሩን መጀመር አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት፤ እንኳን ለዚህ ልዩ ቀን አደረሳችሁ ብለዋል።…