የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል የአፍሪካውያን የድል አድራጊነት ምሳሌ ነው – አቶ አደም ፋራህ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ ድል የአፍሪካውያን የድል አድራጊነት ምሳሌ ነው ሲሉ በም/ ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም ፋራህ ለ129ኛውን የዓድዋ ድል…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል ለብሔራዊ ትርክት መሠረት የጣለ የአብሮነት መንፈስ ነው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም የዓድዋ ድል በኅብረብሔራዊ አንድነት የተገኘ ታላቅ ፍሬ፤ በኢትዮጵያዊነት ወኔ የተቀዳጁት ክቡር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ለ129ኛው የዐድዋ ድል በዓል እንኳን በሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር ዐቢይ ኮሚቴ አራተኛ መደበኛ ስብሰባ አካሄደ Feven Bishaw Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር ዐቢይ ኮሚቴ አራተኛ መደበኛ ስብሰባ ማካሄዱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ በስብሰባው የመንግስት አገልግሎት ለተገልጋይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ሶማሊያ ግንኙነት ዳግም እየተጠናከረ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Mikias Ayele Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት ዳግም እየተጠናከረ ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በወቅታዊ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢጋድ ኢትዮጵያና ሶማሊያ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ያሳዩትን ቁርጠኝነት አደነቀ Melaku Gedif Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ያላቸውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር ያሳዩትን ቁርጠኝነት አደነቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትናንትናው ዕለት በሶማሊያ ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕከሉ ዓለም አቀፍ ኹነቶችን በመሳብ ሀገራችን ቀዳሚ መዳረሻ እንድትሆን ወሳኝ ሚና ይጫወታል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ዓለም አቀፍ ኹነቶችን በመሳብ ሀገራችንን የስብሰባዎች ቀዳሚ መዳረሻ እንድትሆን ወሳኝ ሚና ይጫወታል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ማዕከሉ፤ የስብሰባ፣ የኮንፈረንስ እና ኤግዚቢሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ ዓላማችንን ለማሳካት በትብብር መስራት ይጠበቅብናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Feb 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋራ ዓላማችንን ለማሳካት በትብብር መስራት ይጠበቅብናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ዛሬ በወንድሜ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃመድ ለተደረገልኝ ደማቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሶማሊያ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ Melaku Gedif Feb 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሶማሊያ ሞቃዲሾ ሲደርሱ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ሁለቱ መንግስታት በጋራ ባወጡት የአቋም መግለጫ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሥራ ጉብኝት ባለፉት ጊዜያት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሶማሊያ ገቡ Melaku Gedif Feb 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞቃዲሾ ሲደርሱ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…