Browsing Tag
የተመረጡ
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዘመኑ የኢትዮጵያ የማንሠራራት እንዲሆን በጋራ እንነሳ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዘመኑ የኢትዮጵያ የማንሠራራት እንዲሆን በጋራ እንድንነሳና እንድንታገል ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ…
እንደሀገር በመሠረተ-ልማት ዘርፍ ጉልህ እድገት ተመዝግቧል- ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ መሠረተ-ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ማዕቀፍ ኢትዮጵያ በዘርፉ ጉልህ እድገት ማስመዝገቧን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡
“ለአፍሪካ ዘላቂ እድገት የሚሆን ጠንካራና ሁሉን አሳታፊ የሆነ መሠረተ-ልማት መገንባት” በሚል መሪ ሐሳብ የአፍሪካ…
ምክር ቤቱ የ2017 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ 582 ቢሊየን ብር በጀት አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ መደበኛ ስብሰባ የቀረበለትን የ2017 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ 582 ቢሊየን ብር በጀት አጽድቋል፡፡
የተጨማሪ በጀት ረቂቁን በምክር ቤቱ የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ…
አሁን ያለው የኢትዮጵያ እውነት ፈጣን እድገት እንጂ ሚሊየኖች የሚያልቁበት የረሀብ ታሪክ አይደለም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ያለው የኢትዮጵያ እውነት በአርአያነት የሚጠቀስ ፈጣን እድገት እንጂ ሚሊየኖች የሚያልቁበት የረሀብ ታሪክ እንዳልሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ።
በኢትዮጵያ በ1977ቱ ድርቅ ለተጎዱ ዜጎች ተቀንቅኖ ድጋፍ የተሰበሰበበት ‘Do…
አቶ ብናልፍ ከደቡብ ሱዳን የሰላም ግንባታ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ከአኅጉር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ ጎን ለጎን በደቡብ ሱዳን የሰላም ግንባታ ሚኒስትር እስቴፈን ፖን ኮል ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት የድንበር አካባቢ ሰላም፣ ልማት እና የሕዝብ…
ም/ጠ/ሚ ተመስገን የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሚሊንየም አዳራሽ እየተካሄደ የሚገኘውን የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ጎብኝተዋል፡፡
ም/ጠ/ሚ ተመስገን በጉብኝታቸው በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች እና ግለሰቦችን የሥራ ውጤት ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡…
የልማት አጋሮች በአፍሪካ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ድጋፋቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አህጉራዊና ዓለም አቀፍ አጋሮች በአፍሪካ ዘላቂ ሰላም እና ልማትን ለማጎልበት የሚያደርጉትን ድጋፍ እንዲያጠናክሩ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ጠየቁ።
"የበለጸገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ…
የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ኢትዮጵያ የአፍሪካን ችግር በአፍሪካ መፍታት ይገባል የሚለውን ጽኑ አቋሟን በተግባር የገለጠ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ኢትዮጵያ የአፍሪካን ችግር በአፍሪካ መፍታት ይገባል የሚለውን ጽኑ አቋሟን በተግባር የገለጠ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ።
የአፍሪካ አህጉራዊ የሰላም ኮንፈረንስ "የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን…
አህጉር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አህጉር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ኮንፈረንሱ "የበለጸገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በመድረኩ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የፌደሬሽን ም/ቤት…