Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ለአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ፕሬዚዳንት እና ም/ፕሬዚዳንት አቀባበል አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት የእንኳን ደህና መጣቹህ አቀባበል አደረጉ፡፡ ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ የሴራሊዮን ቀዳማዊት እመቤት ፋቲማ ማዳ…

ኢትዮጵያ በደኅንነትና በወታደራዊ ቴክኖሎጂ ያሳየችው እመርታ ለአፍሪካውያን ተምሳሌት ነው- የናይጄሪያ ልዑክ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በናይጄሪያ የመከላከያ መረጃ ዋና ኃላፊ ፓርከር አንዳያዳይ የተመራ ወታደራዊ ልዑክ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትን ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ በተጨማሪም በቅርቡ የተመረቀውን የስካይ ዊን ኤሮናቲክስ ኢንዱስትሪን ተመልክቷል፡፡ በዚሁ ወቅትም…

የአማራ ክልል የወረዳ ማኅበረሰብ ተወካዮች የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል የወረዳ ማኅበረሰብ ተወካዮች የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ በስኬት መጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከመጋቢት 27 ቀን 2017 ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ሲያካሂድ የቆየው የመጀመሪያው ምዕራፍ የአጀንዳ ማሰባሰብ…

ፕሬዚዳንት ታዬ ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በቀጣናው ዘላቂ ሰላም እና ጸጥታን ማስፈን በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡ በተለይም የአፍሪካ ኅብረት…

ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ሚያዝያ 1 ቀን 2017 ባደረገው ስብሰባ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊና ዓለማዊ ሁኔታዎችን ገምግሟል፡፡ ኢትዮጵያ ለዘመናት ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ስብራቶች ገጥመዋት ነበር፡፡ እነዚህን ስብራቶች በመጠገን ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ጉዞ…

የኔዘርላንድስ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ተሳትፏቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) የኔዘርላንድስ ኩባንያዎች የኢኮኖሚ ማሻሻያው የፈጠረውን ምቹ ዕድል በመጠቀም የኢንቨስትመንት ተሳትፏቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ከኔዘርላንድስ አምባሳደር ክርስቲን ፒሬን…

የትግራይ ህዝብ ሰላምና መረጋጋት አግኝቶ በልማት ተጠቃሚ እንዲሆን የፌደራል መንግስት ድጋፉን አጠናክሮ ይቀጥላል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ህዝብ ሰላምና መረጋጋት አግኝቶ በልማት ተጠቃሚ እንዲሆን የፌዴራል መንግስት ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የርዕሰ መስተዳድርነት ርክክብ ሥነ-ሥርዓት…

በቀጣዮቹ ጊዜያት የትግራይን ህዝብ ልማት እና የለውጥ ፍላጎት የሚያሳኩ ተግባራት ይከናወናሉ- ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ ጊዜያት የትግራይን ህዝብ ልማት እና የለውጥ ፍላጎት የሚያሳኩ ተግባራት እንደሚከናወኑ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ ገለጹ። የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር የርዕሰ መስተዳድር ርክክብ…

የትግራይ ህዝብ ላሳየኝ ክብር እና ድጋፍ ላቅ ያለ ምስጋና አለኝ – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ህዝብ ላሳየኝ ክብር እና ድጋፍ ላቅ ያለ ምስጋና አለኝ ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ። አቶ ጌታቸው ረዳ የሁለት ዓመት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ኃላፊነታቸውን በይፋ ማስረከባቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው…