የአማራ ክልል ፖሊስ የዜጎችን ሰላም ለመጠበቅ አያሌ መሥዋዕትነቶችን ከፍሏል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ በክልሉ ውስጥ ያሉ ዜጎችን ሰላምና ደኅንነት ለመጠበቅ አያሌ መሥዋዕትነቶችን ከፍሏል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በአማራ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በዲጂታል…