Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለሥራ ዕድል ፈጠራ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የተመዘገበው ስኬት ለሥራ ዕድል ፈጠራ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለፁ፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017 በጀት…

የባህር በር ጉዳይን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት እንዲያገኝ ማድረግ ተችሏል – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጉዳይ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተሻለ ተቀባይነት እንዲያገኝ ማድረግ መቻሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017 በጀት ዓመት የሦስተኛው ሩብ…

የብልጽግና ግባችንን ለማሳካት ተቋማት ቀን ከሌት ሊተጉ ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ የብልጽግና ግባችንን እና ዓመታዊ እቅዶቻችንን ለማሳካት ተቋማት ቀን ከሌት ሊተጉ ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሳሰቡ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ2017 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚና…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁለት ሽልማቶችን ተቀዳጀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ “በአፍሪካ ምርጥ የበረራ ላይ ምግብ አቅርቦት አየር መንገድ” ሽልማት እና በአፍሪካ በቀዳሚነት በተረከባቸው ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላኖቹ በሚሰጣቸው ዘመናዊ አገልግሎቶች ሽልማትን ተቀዳጅቷል፡፡ እነዚህ ሽልማቶች…

ባለፉት 9 ወራት ኢትዮጵያ በኮንፈረንስ ቱሪዝም ትልቅ ውጤት አስመዝግባለች – የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ኢትዮጵያ በኮንፈረንስ ቱሪዝም ዘርፍ ትልቅ ውጤት ማስመዝገቧን የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በትላንትናው ዕለት በተለያዩ ዘርፎች የተከናወኑ…

የሆሳዕና በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆሳዕና በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። የሆሳዕና በዓል በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያሪክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ…

ባለፉት 9 ወራት በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች ስኬታማ አፈጻጸም ተመዝግቧል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች ስኬታማ አፈጻጸም መመዝገቡን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) አስታወቁ። የ2017 በጀት ዓመት የ3ኛው ሩብ ዓመት የ100 ቀን አፈጻጸም እና የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ትግበራ…

የውጭ ዕዳ ከጂዲፒ ጋር ያለው ምጣኔ ወደ 13 ነጥብ 7 ከመቶ መድረሱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ የውጭ ምንዛሬ አሰራር መዘርጋቱም ከውጭ የሚላክ የውጭ ምንዛሪ እንዲጨምር በማድረግ የሀገራችንን የውጪ ምንዛሬ ክምችት እንዲጨምር ማስቻሉ ተገልጿል። በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017 ዓ.ም የዘጠኝ…

ባለፉት 9 ወራት በመትጋታችንና በመልፋታችን የሚታይና የሚጨበጥ ውጤት አስመዝግበናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተመዘገቡ ስኬቶች ሳንዘናጋ ለላቀ ውጤት መትጋት አለብን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የካቢኔ አባላት በተገኙበት የመንግሥት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው።…

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልልን አጀንዳ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ አጠናቅቆ አጀንዳዎችን ተረክቧል። ኮሚሽኑ ከመጋቢት 27 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በባሕርዳር ከተማ ሲያካሄድ የቆየውን የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር…