Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሆሳዕና በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆሳዕና በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። የሆሳዕና በዓል በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያሪክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ…

ባለፉት 9 ወራት በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች ስኬታማ አፈጻጸም ተመዝግቧል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች ስኬታማ አፈጻጸም መመዝገቡን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) አስታወቁ። የ2017 በጀት ዓመት የ3ኛው ሩብ ዓመት የ100 ቀን አፈጻጸም እና የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ትግበራ…

የውጭ ዕዳ ከጂዲፒ ጋር ያለው ምጣኔ ወደ 13 ነጥብ 7 ከመቶ መድረሱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ የውጭ ምንዛሬ አሰራር መዘርጋቱም ከውጭ የሚላክ የውጭ ምንዛሪ እንዲጨምር በማድረግ የሀገራችንን የውጪ ምንዛሬ ክምችት እንዲጨምር ማስቻሉ ተገልጿል። በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017 ዓ.ም የዘጠኝ…

ባለፉት 9 ወራት በመትጋታችንና በመልፋታችን የሚታይና የሚጨበጥ ውጤት አስመዝግበናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተመዘገቡ ስኬቶች ሳንዘናጋ ለላቀ ውጤት መትጋት አለብን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የካቢኔ አባላት በተገኙበት የመንግሥት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው።…

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልልን አጀንዳ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ አጠናቅቆ አጀንዳዎችን ተረክቧል። ኮሚሽኑ ከመጋቢት 27 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በባሕርዳር ከተማ ሲያካሄድ የቆየውን የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር…

ባለፉት 9 ወራት የተመዘገቡ ስኬቶች ሳያዘናጉን ለበለጠ ከፍታ የሚያነሳሱን ሊሆኑ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ዛሬ ተጀምሯል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷በግምገማው የሚቀጥሉትን 3 ወራት ሥራዎቻችንን…

ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ የምታደርገውን ሁለንተናዊ ጉዞ መግታት የሚችል ምድራዊ ኃይል የለም – ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ የምታደርገውን ሁለንተናዊ የዕድገት ጉዞ መግታት የሚችል ምንም ዓይነት ምድራዊ ኃይል የለም ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ተናገሩ። ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ በሠራዊቱ የግዳጅ ቀጠና…

ኢትዮጵያ ቀጣናዊ ችግሮችን ለመፍታት በትብብር መስራቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ቀጣናዊ ችግሮችን ለመፍታት አውሮፓ ሕብረትን ጨምሮ ከባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር መስራቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንት የተላከን መልዕክት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከታንዛኒያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሐሰን (ዶ/ር) የተላከን መልዕክት ተቀበሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ ዛሬ ጠዋት ከፕሬዚደንቷ የተላከውን መልዕክት…

የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር ላለው ግንኙነት የተለየ ትኩረት እንደሚሰጥ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር ላለው ግንኙነት የተለየ ትኩረት እንደሚሰጥ የሕብረቱ ውጭ ግንኙነት አገልግሎት የኢኮኖሚ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ምክትል ዋና ጸሐፊ ሳይመን ሞርዱ አረጋገጡ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)…