Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የታለመለትን ግብ አሳክቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የታለመለትን ግብ አሳክቶ ተጠናቋል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው እለት ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030ን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ተደራሽነትን ማስፋት፣…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድን ለአንድ ቀን የሥራ…

የኢትዮጵያን የእስልምና ጉዞ ከመነሻ እስካሁን የሚያሳይ ሙዝዬም ያደራጀው ቢላሉል ሐበሺ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መካኒሳ አካባቢ የሚገኘውን ቢላሉል ሐበሺ በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንዳሉት ÷ ቢላሉል ሐበሺ የኢትዮጵያ ታሪክ አካል የሆነውን…

በባህርዳር ሰባት አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ስራ ጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባህርዳር ከተማ በ2018 በጀት ዓመት ብቻ ሰባት አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ስራ መጀመራቸው ተመላከተ። የአምራች ኢንዱስትሪ ብሔራዊ አማካሪ ኮሚቴ በከተማዋ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎችን የስራ እንቅስቃሴ እየጎበኘ ነው። ጉብኝቱ የአማካሪ…

ኢትዮጵያ ፍልሰተኞችን በማስተናገድ ዓለም አቀፋዊ ግዴታዋን እየተወጣች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ ፍልሰኞችን ተቀብላ በማስተናገድና ማኅበራዊ አገልግሎት እንዲያገኙ በማድረግ ዓለም አቀፋዊ ግዴታዋን እየተወጣች ነው አሉ ። ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ቀን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ…

የፌደራል ተቋማት ዋነኛ ተልዕኮ የመደመር መንግሥትን እሳቤ ተግባራዊ ማድረግ ነው – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ተቋማት ዋነኛ ተልዕኮ የመደመር መንግሥትን እሳቤ ተግባራዊ ማድረግ ነው አሉ የብልፅግና ፓርቲ የፌዴራል ተቋማት አደረጃጀት ፖለቲካ ዘርፍ ሰብሳቢ ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)፡፡ ለብልፅግና ፓርቲ የፌዴራል አደረጃጀት አመራሮች የውስጠ ፓርቲ…

ጾታዊ ጥቃትን በመከላከል የሴቶችን የልማት ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ መስራት ይገባል- ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለሴቶችና ሕጻናት ደህንነት ዋስትና የምትሰጥ የፍትሕና እኩልነት ተምሳሌት ሀገር እንድትሆን ሁሉም በትኩረት ሊሰራ ይገባል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። "ጥቃትን የማይታገስ ማሕበረሰብ ለትውልድ ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ ላለፉት 16…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር በኮፕ 32 ዝግጅት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከአፍሪካ ህብረት…

የኢትዮ-ህንድ ትብብር አዳዲስ ዕድሎችን የሚፈጥር እንዲሆን በቁርጠኝነት ይሰራል – ጠ/ሚ ናሬንድራ ሞዲ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ህንድ ትብብር ዓለም አቀፍ ተግዳሮቶችን የሚፈታ እና አዳዲስ እድሎችን የሚፈጥር እንዲሆን በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በጋራ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ በአዲስ አበባ ቆይታቸው ዛሬ በኢፌዴሪ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ም/ቶች 5ኛ…