Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ ኢኒሼቲቭ ለማህበራዊ መስተጋብር፣ ለኢኮኖሚ ፈጠራ እና ለዓለም አቀፍ ተሳትፎ ኃይል ሆኗል – ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ ኢኒሼቲቭ ለማህበራዊ መስተጋብር፣ ለኢኮኖሚ ፈጠራ እና ለዓለም አቀፍ ተሳትፎ ኃይል ሆኗል አለ ብልጽግና ፓርቲ። ፓርቲው የአረንጓዴ አሻራን በተመለከተ ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ በመትከል ማንሰራራት እንደሚቻል አርአያ ሆና…

በመጪው ሐሙስ በጋራ ታሪክ እንስራ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመጪው ሐሙስ በጋራ ታሪክ እንስራ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ በዚህ ሳምንት ኢትዮጵያ አረንጓዴ እና ለፈተና የማይበገር ነገዋን ለመገንባት…

አረንጓዴ አሻራ ለተፈጥሮ ሰላምና ደህንነት የሚሆን ብርቱ ሰልፍ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ አሻራ ለተፈጥሮ ሰላምና ደህንነት የሚሆን ብርቱ ሰልፍ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመስገን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ጋር በመሆን በክልሉ አረንጓዴ…

ኢትዮጵያ ለዓለም የምግብ ስርዓት መረጋገጥ ሚናዋን አጠናክራ ትቀጥላለች – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለዓለም የምግብ ስርዓት መረጋገጥ ሚናዋን አጠናክራ ትቀጥላለች አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ 2ኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ ማጠቃለያ እየተካሄደ ነው። ፕሬዚዳንቱ በጉባኤው ማጠቃለያ ላይ ባደረጉት ንግግር፥…

ለሀገራችን ማንሰራራት ዐሻራችንን ማኖር ይጠበቅብናል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች በርካታ ዜጎች እንዲሳተፉ በማድረግ ለሀገራችን ማንሰራራት ዐሻራችንን ማኖር ይጠበቅብናል አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ በአንድ ጀንበር ችግኝ የመትከል ዘመቻን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፤ በአንድ…

ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተለያዩ ርምጃዎች እየወሰደች ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቤተሰብ ጀምሮ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተለያዩ ርምጃዎች እየወሰደች ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። በአዲስ አበባ እየተካሄደ ካለው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ጎን ለጎን እየተካሄደ በሚገኘው የ2025…

ኢትዮጵያና ኩባ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኩባ በተለያዩ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ከሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ ጎን ለጎን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምግብ ሥርዓቶች ጉባኤ መክፈቻ ላይ ከተገኙ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር በመሆን ችግኝ በመትከል አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ በኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የምግብ ስርዓት ሽግግርን ማዕከል ያደረጉ ተግባራት አከናውናለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ግልፅ ስትራቴጂና ፖሊሲዎችን በመቅረጽ የምግብ ስርዓት ሽግግርን ማዕከል ያደረጉ ተግባራት አከናውናለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሁለተኛው የተባበሩት መንግሥታት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሞሮስ ሕብረት ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሞሮስ ሕብረት ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ከሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ በፊት፣ ወንድሜን አዛሊ…