ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ከዋና ጸሐፊው ጋር…