Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን የምታቀርባቸው ተሞክሮዎች …

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን ልታቀርባቸው የምትችላቸው በርካታ ተሞክሮዎች አላት አለ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ፤ ከየካቲት 6 እስከ…

የመራጮች ምዝገባ የሚጀመርበት ቀን ወደ የካቲት 28 ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ የሚጀመርበት ቀን ወደ የካቲት 28 ቀን 2018 ተራዝሟል አለ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ። የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ቦርዱ እያከናወናቸው በሚገኙ ስራዎች ዙሪያ መግለጫ በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡…

የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ በ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ለመሳተፍ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሳዑዲ ዓረቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲ ዓረቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፋይሰል ቢን ፋርሃን አል ሳዑድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ የሳዑዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፋይሰል…

ሰራዊቱ ለቀጣናው ደህንነት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለቀጣናው ሰላም፣ መረጋጋት እና ደህንነት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን…

አንድነት ለአፍሪካ የጋራ ደህንነት፣ ነፃነት እና ብልጽግና ወሳኝ ነው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአፍሪካ የጋራ ደህንነት፣ ነፃነት እና ብልጽግና አንድነት ወሳኝ ነው አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)። 48ኛው የአፍሪካ ህብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ “ዘላቂ የውሃ አቅርቦትና ደህንነቱ የተጠበቀ የንጽህና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአማን ፍስሃጽዮን ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ዋና ስራ አስፈጻሚ እና መስራች አማን ፍስሃጽዮን ሕልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ኀዘን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የኀዘን መልዕክት÷ የኢቢኤስ…

ብልጽግና ፓርቲ ታሪክን ወደ ሀብት፥ ቅርስን ወደ እሴት የቀየረ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ብልጽግና ፓርቲ ታሪክን ወደ ሀብት፥ ቅርስን ወደ እሴት የቀየረ ነው አሉ። ብልጽግና ፓርቲ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚወዳደርበት የምርጫ ምልክት ‘የስንዴ ነዶ’ መሆኑን…

ብልጽግና ፓርቲ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚወዳደርበትን የምርጫ ምልክት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚወዳደርበትን የምርጫ ምልክት ይፋ አድርጓል፡፡ ፓርቲው “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ የማኒፌስቶ እና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ይፋ ማድረጊያ መድረክ በዋና ጽ/ቤቱ እያካሄደ ይገኛል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ወይም ስማርት ፖሊስ አገልግሎት አስጀምረዋል። ‎ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ አገልግሎቱ ዜጎች የፖሊስ…