Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በመኸር እርሻ እስካሁን 13 ነጥብ 1 ሚሊየን ሔክታር በዘር ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኸር ወቅት እርሻ እስካሁን 13 ነጥብ 1 ሚሊየን ሔክታር በዘር መሸፈኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በመኸር እርሻ እስከ ነሐሴ 2 ቀን 2015 ዓ.ም በአማራ፣ ኦሮሚያ፣ ደቡብ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ አፋር፣ ሶማሌ፣ ሲዳማ፣ ሐረሪ…

ሁሉም የኦሮሚያ ክልል ከተሞች በከተማ ግብርና ስራ እየተሳተፉ ነው – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት ሁሉም የኦሮሚያ ክልል ከተሞች በከተማ ግብርና ስራ እየተሳተፉ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ከተሞቻችን የገጠር ምርት ጠባቂዎች ከመሆን…

በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ17 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጋና ክረምት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ17 ቢሊየን 644 ሚሊየን 156 ሺህ ብር በላይ ግምት ያላቸው ሥራዎች መከናወናቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ የአረንጓዴ ዐሻራ፣…

የኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ይበልጥ ተጠናክሮ ይቀጥላል-አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ይበልጥ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ ኮሪያ የውጭ…

የደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፓርክ ጂን ለሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል። የደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ÷ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ…

ሦስት የአየር ሁኔታ መከታተያ ራዳሮች ተከላ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ካላት የቆዳ ስፋትና መልክዓ-ምድር አኳያ ከ12 በላይ የአየር ሁኔታ መከታተያ ራዳሮች እንደሚያስፈልጋት ተመለከተ። በሚቲዎሮሎጂ ጣቢያዎች ማስተር ፕላንና የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ ላይ እንደሀገር ከ12 በላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲትን ዛሬ ረፋድ ላይ ተቀብለዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በተካሄደው ስብሰባ ወቅትም መሪዎቹ በሁለትዮሽ ጉዳዮች፣ በንግድ እና በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ላይ…

በተለያዩ ወንጀሎች ተሳትፈዋል የተባሉ ከ3 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ውለዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ቡድኖች፣ በሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርና በሙስና ተሳትፈዋል የተባሉ ከ3 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ…

ከድሬዳዋ አስተዳደር ወቅታዊ ጉዳይን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ

ሀገራችን ኢትዮጵያ ከምትታወቅባቸው ድንቅ እሴቶች መካከል በህዝቦቿ ውስጥ የሚፈጠሩ ማናቸውም ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ አለመግባባት የሚፈቱበት የተለያዩ ባህላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓቶች ባለቤት መሆኗ ከሰማኒያ በላይ ብሔሮች ብሔረሰቦች ለዘመናት ነፃነቷን እና ሉዓላዊነቷን አስጠብቀው በአንድ…

ወቅታዊ አገራዊ ሁኔታን አስመልክቶ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ

የለውጡ መንግስት ባለፉት ዓመታት በሀገራችን ኢትዮጵያ የሁሉም ነገር መሠረት የሆነውን ሠላምን በጽኑ መሠረት በማጽናት ሁለንተናዊ ብልጽግናዋን ለማረጋገጥ እየሠራ ይገኛል። በዚህም ሀገራችን መልካቸውን እየቀያዬሩ ከውስጥና ከውጪ ያጋጠሟትን ፈተናዎች በመቀልበስ አስደማሚ ለውጦችን እያስመዘገበች…