Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ከደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የተከፈተውን መጠነ ሰፊ የጥላቻ ዘመቻ በጋራ ልናወግዝ ይገባል! የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጠው መግለጫ እንዳመላከተው የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ዳር ድንበር በመጠበቅ ውድ ህይወቱን እየገበረ እንደ ሀገር…

ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ

ኢትዮጵያ በፈተና የምትፀና ሀገር! ኢትዮጵያ በየዘመኑ ከውስጥና ከውጭ በሚያጋጥሟት በርካታ ፈተናዎችን አልፋ ዛሬ የደረሰች ስትሆን አንድነቷና ቀጣይነቷ በጠንካራ አለት ላይ እንዲመሠረት ካደረጉት ጉዳዮች መካከል የህዝቦቿ ህብረትና አንድነት በጉልህ የሚጠቀስ ነው፡፡ በመሆኑም የህዝቦቿ ህልውናና እጣ…

የአዲስ አበባ ከተማ ለአማራ ክልል መንግስትና ህዝብ ያለውን አጋርነት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአማራ ክልል መንግስትና ህዝብ ያለውን አጋርነት ገለጸ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ÷የከተማ አስተዳደሩ እና የከተማዋ ነዋሪዎች እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዛሬም ከክልሉ መንግስት እና ሕዝብ ጎን…

የጋምቤላ ክልል ወቅታዊ የአማራ ክልላዊ መንግሥት የፀጥታ ሁኔታን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ

በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው መንግሥታችን ኢትዮጵያን በአጭር ጊዜ ውስጥ አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ለዚህም እምቅ የተፈጥሮ ሃብቶቻችንን ከሰው ሃይላችን ጋር በማሰናሰል የተጀመሩ ሜጋ ፕሮጄክቶችን በወቅቱ በማጠናቀቅ፤ ሌሎችንም በአስገራሚ…

በአማራ ክልል እየተከናወነ ያለውን ህግ ማስከበር በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ክልሉን ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ለመመለስ የሚያስችሉ ስራዎች እየተከናወኑ ነው

በአማራ ክልል እየተከናወነ ያለው የህግ ማስከበር ተግባር በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ክልሉን ወደ ሰለማዊ እንቅስቃሴ ለመመለስ የሚያስችሉ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የአስአኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ እዝ አስታወቀ፡፡ በአማራ ክልል ያጋጠመውን የፀጥታ መደፍረስ በመደበኛ የህግ ማስከበር ስርአት…

ግብር የማይከፍሉ ነጋዴዎችን ወደ ግብር መረቡ ለማስገባት በጥናት ላይ የተመሰረተ ስራ መስራት ይገባል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብር የማይከፍሉ ነጋዴዎችን ወደ ግብር መረቡ ለማስገባት በጥናት ላይ የተመሰረተ ስራ መስራት ይገባል ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡ የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉሙሩክ ኮሚሽን የ2015 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት…

ፋና በማህበረሰብ አገልግሎት ለትምህርት ቤት እድሳት የሚውል 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በማህበረሰብ አገልግሎት በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ገላን አራብሳ ወረዳ ለቢሊ ሲልጦ ቡኡራ ቦሩ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እድሳት ግንባታ የሚውል 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የፋና…

በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ለመፍታት መንግስት በቁርጠኝነት ይሰራል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ለመፍታት መንግስት በቁርጠኝነት እንደሚሰራ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በክልሉ የታጠቁ ሃይላት…

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሚወሰዱ እርምጃዎች እና የተከለከሉ ተግባራት ምንድናቸው?

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሚወሰዱ እርምጃዎች የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዙ የዚህን አዋጅ አላማ ለማሳካት አስፈላጊ ነው ብሎ ሲያምን፦ 1) የአደባባይ ስብሰባና ሰልፍ ማድረግ፣ መደራጀት፣ በቡድን ሆኖ መንቀሳቀስን የመከልከል፣ 2) የሰዓት እላፊ የማወጅ፤ ለተወሰነ ጊዜ አንድ መንገድ፣…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበር (ዶ/ር) ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያዩ። በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በሚደረገው ጥረት፣…