Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሁሉም በባለቤትነት የሚሳተፍበት ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሁሉም ዜጋ ሀገር ለመለወጥ በባለቤትነት የሚሳተፍበት የትውልድ አሻራ ነው አሉ፡፡ በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዝዳንት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጉለሌ የወንዝ ዳርቻ ፕሮጄክት ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጉለሌ የወንዝ ዳርቻ ፕሮጄክት የችግኝ መትከል መርሃ ግብር አካሄዱ። "በመትከል ማንሰራራት" በሚል ሀሳብ የሚካሄደው የዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አካል በሆነው በዚህ የችግኝ ተከላ ሥነ ሥርዓት…

የዛሬ ስኬታችሁ የሚለካው ለኢትዮጵያ በምታደርጉት አስተዋፅኦ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የዛሬ ስኬታችሁ የሚለካው ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ በምታደርጉት አስተዋፅኦ ነው አሉ፡፡ የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት 3 ሺህ 334 የመጀመሪያ ዲግሪ፣ 2 ሺህ 859…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ሁሉም እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ማንሰራራት ማሳያ በሆነው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል እንዲሳተፍ ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የዘንድሮው…

ኢትዮጵያ በአስደናቂ የሕዳሴ ጉዞ ላይ ናት – የናይጄሪያ ም/ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአስደናቂ የሕዳሴ ጉዞ ላይ ትገኛለች አሉ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከናይጄሪያ ም/ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ ጋር ቁልፍ በሆኑ የሁለትዮሽ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸው…

የዋጋ ግሽበትን ወደ 14 በመቶ ዝቅ ማድረግ ተችሏል – ብሔራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በተገባደደው በጀት ዓመት የዋጋ ግሽበትን ወደ 14 በመቶ ዝቅ ማድረግ ተችሏል አሉ። አቶ ማሞ የብሔራዊ ባንክ የ11 ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ…

“ማሻሻያው በሁሉም አመልካቾች የሚጠበቅበትን ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል” አቶ ማሞ ምህረቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሁሉም አመልካቾች የሚጠበቅበትን ውጤቶች እያስመዘገበ ነው አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዠ ማሞ ምህረቱ፡፡ አቶ ማሞ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ ÷ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ…

ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ወዳጅነት ወደላቀ የኢኮኖሚ ግንኙነት ማሳደግ ትሻለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘመን ተሻጋሪ ወዳጅነት ወደላቀ የኢንቨስትመንት እና ኢኮኖሚ ግንኙነት ማሳደግ ትፈልጋለች አሉ የደቡብ ኮሪያ ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ጆ ሆ ያንግ፡፡ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከፍተኛ የደቡብ…

ኢትዮጵያ በ12ኛው የፓሪስ ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው 12ኛው የፓሪስ ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በፎረሙ ላይ ባደረጉት ንግግግር ÷ ኢትዮጵያ በቡድን 20 ሀገራት ማዕቀፍ መሰረት ያላትን…

ከ15 ነጥብ 8 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የገቢና ወጪ ጭነት ተጓጉዟል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ 11 ወራት ከ15 ነጥብ 8 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የገቢና ወጪ ጭነት ተጓጉዟል አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት የ11 ወራት…